የሀገር ውስጥ ዜና የአርቲስት ሐሎ ዳዌ ቀብር ሥነ-ሥርዓት ተፈፀመ Feven Bishaw Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ሐሎ ዳዌ ቀብር ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ከተማ ተፈፀመ፡፡ በቀብር ሥነ -ሥርዓቱ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች፣ የአርቲስቷ ቤተሰቦች፣ የሙያ አጋሮች እና አድናቂዎች ተገኝተዋል፡፡ ለኦሮሞ ኪነ-ጥበብ እድገት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ከከተሞች ትብብር መድረክ ጋር ስምምነት ፈረመ Feven Bishaw Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር ከከተሞች የትብብር መድረክ ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችለውን የትብብር ማዕቀፍ ሠነድ ዛሬ ፈርሟል፡፡ ስምምነትቱን የፈረሙት÷ የከተማ አስተዳደርና አገልግሎት አሰጣጥ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ፈንታ ደጀን እና የከተሞች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሙስና ወንጀል የተከሰሱ 4 የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጠ Feven Bishaw Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለ አግባብ የሲሚንቶ ግዢ በመፈፀም ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ገንዘብ ለግል ጥቅም አውለዋል ተብለው በሙስና ወንጀል የተከሰሱ 4 የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ሰራተኞች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጠ። በተከሰሱበት አንቀጽ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰንደቅ ዓላማችንን የህይወት መስዕዋትነት በመክፈል ጭምር እንጠብቀዋለን-ኮሚሸነር ደመላሽ ገብረሚካኤል Feven Bishaw Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሉዓላዊነትና የነፃነታችን ዓርማ የሆነውን ሰንደቅ ዓላማችንን የህይወት መስዕዋትነት በመክፈል ጭምር እንጠብቀዋለን ሲሉ የኢትዮጵያ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሸነር ደመላሽ ገብረሚካኤል ገለጹ። 16ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኬ ያንግ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ወቅትም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የምጣኔ ኃብት ትብብር ግንኙነት ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰንደቅ ዓላማ የኢትዮጵያውያን የነፃነት፣ የጽናት፣ ሀገርን የመውደድና የአልበገር ባይነት መገለጫ ነው – አብርሃም በላይ (ዶ/ር) Feven Bishaw Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰንደቅ ዓላማ የኢትዮጵያውያን የነፃነት፣ የጽናት፣ ሀገርን የመውደድና የአልበገር ባይነት መገለጫ ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትሩ አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ተናገሩ። 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በመከላከያ ሚኒስቴር ቅጥር ግቢ ተከበረ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ Feven Bishaw Oct 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች በመላ ሀገሪቱ ተከበረ፡፡ ቀኑ "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለሕብረ-ብሔራዊ አንድነታችንና ለሉዓላዊነታችን ዋስትና ነው" በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተከበረው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የሀገር የሳይበር አቅም ማሳያና ኩራት የሆነ ተቋም ነው – አቶ ደመቀ መኮንን Feven Bishaw Oct 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በኢትዮጵያ ላይ የሚቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ቀድሞ በመለየት፣ በማክሸፍና በመቆጣጠር የሀገርን የሳይበር አቅም ማሳያና የሀገር ኩራት የሆነ ተቋም ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ…
ስፓርት በቶሮንቶ ዋተርፍሮንት ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል Feven Bishaw Oct 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳው የቶሮንቶ ዋተርፍሮንት ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በሴቶች ውድድር ኢትዮጵያውያኑ ከ1 እስከ 4 ተከታትለው በመግባት አሸናፊ ሆነዋል። ውድድሩን አትሌት ቡዜ ድሪባ 2 ሰአት ከ23 ደቂቃ…
ስፓርት የኢትዮጵያ የሴቶች ከ20 አመት በታች ቡድን ኢኳቶሪያል ጊኒን 4 ለ 1 አሸነፈ Feven Bishaw Oct 15, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ድል ቀንቷታል። ከኢኳቶሪያል ጊኒ የተጫወተው የሴቶች ወጣት ቡድን ጨዋታውን 4 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በመጀመሪያው ጨዋታ አንድ አቻ…