Fana: At a Speed of Life!

በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተሰራ “ሥውር ውጊያ” የተሰኘ ፊልም ምርቃት ስነ -ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተሰራ '"ሥውር ውጊያ" የተሰኘ ፊልም ምርቃት ስነ -ስርዓት ተካሄደ፡፡ ፊልሙ በሳይበር አለም የሚያጋጥሙ እውነተኛ ሁነቶች ላይ ተመስርቶ የተሰራ እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት…

በተለያዩ ማዕከላት የሚገኙ ሠልጣኞች የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ “ዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ፣ አርባ ምንጭ ፣ጅግጅጋ እና ጅማ ማዕከላት እየተሰጠ በሚገኘው 2ኛው ዙር ሀገር አቀፍ ስልጠና እየተሳተፉ የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የልማት ሥራዎችን ጎበኙ፡፡ በአዲስ…

በአምስተርዳም ማራቶን አትሌት መሠረት በለጠ አሸነፈች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት መሰረት በለጠ በአምስተርዳም ማራቶን አሸናፊ ሆናለች። አትሌት መሰረት ርቀቱን 2 ሰአት ከ18 ደቂቃ ከ21 ሰከንድ በሆነ ጊዜ በማጠናቀቅ ነው አሸናፊ የሆነችው። አትሌቷ ባለፈው አመት ጥር ወር በኳታር ዶሃ…

የብልፅግና ፓርቲ ኦሮሚያ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በአርቲስት ሀሎ ዳዌ ህልፈት የተሰማውን ሃዘን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ኦሮሚያ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ በአርቲስት ሀሎ ዳዌ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለፁ፡፡ አርቲስት ሀሎ ከአፍራን ቀሎ የሙዚቃ ኮከቦች ጋር በመሆን የኦሮሞን ህዝብ ኪነጥበብ በማሳደግና ለህዝብ ድምፅ…

ከአንዲት እናት 11 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ህክምና ተወገደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ዳውሮ ዞን ተርጫ አጠቃላይ ሆስፒታል ከአንዲት የ65 ዓመት ዕድሜ ካላቸው እናት 11 ኪሎግራም የሚመዝን ዕጢ በተሳካ ቀዶ ህክምና መውጣቱን ሆስፒታሉ አስታወቀ። በሆስፒታሉ የማህጸንና ጽንስ ስፔሻሊስት…

የኢትዮጵያ ልዑክ ከዓለም ባንክና ከአይኤምኤፍ አመራሮች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ ማራኬሽ የሚገኘው የኢትዮጵያ ልዑክ ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ እና ከአለም ዓቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂኦርጂየቫጋር ተወያየ። ልዑኩ በሞሮኮ ማራኬሽ በሚካሄደው የዓለም ባንክ ግሩፕ አይኤምኤፍ…

ሰንሻይን ኢትዮጵያ በፋርማሲዩቲካል ኢንቨስትመንት ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰንሻይን ኢትዮጵያ በቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ በፋርማሲዩቲካል ኢንቨስትመንት ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ:: የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ ከሰንሻይን ኢትዮጵያ ውል ቴክስታይል…

ኢትዮጵያና ፓኪስታን በትምህርት ዘርፍ በትብብር ለመሥራት ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከፓኪስታን የትምህርት እና ሙያዊ ሥልጠናዎች ሚኒስትር ማዳድ ዓሊ ሲንድ ጋር ፍሬያማ ውይይት ማካሄዳቸው ተገለጸ፡፡ ሀገራቱ በትምህርቱ ዘርፍ በተለያዩ መርሐ-ግብሮች በትብብር መሥራት…

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎትና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በትብብር ለመስራት ተስማማ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በመሆን ለሚያሰራው የመረጃ ዌብ ፖርታል…