Fana: At a Speed of Life!

የፕሬዚዳንት ቢን ዛይድ የኢትዮጵያ ጉብኝት የሁለቱን ሀገራት የዲፕሎማሲ ትስስር ይበልጥ ያጠናከረ ነው-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፕሬዝዳንት መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን የኢትዮጵያ ጉብኝት የሁለቱን ሀገራት የዲፕሎማሲ ትስስር ይበልጥ ያጠናከረ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል-አቀባይ አምባሳደር…

የ5 ሺህ ሜትር ወንዶች ማጣሪያ ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የምትካፈልበት የ5 ሺህ ሜትር ወንዶች ማጣሪያ ውድድር ምሽት 2 ሰዓት ላይ ይካሄዳል፡፡ በሀንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ የሚገኘው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ስድስተኛው ቀኑን ይዟል፡፡ በዛሬው…

አምባሳደር ሽፈራው (ዶ/ር) ከተመድ የኢትዮጵያ ተጠሪና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማሪያም (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ተጠሪና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ራሚዝ አላክባሮቭ (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሰብዓዊ ድጋፎች…

የአብሮነት እሴትን ለማጠናከር ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በሕዝቡ መካከል ያለውን የአብሮነትና የአንድነት እሴት ለማጠናከር በሚደረገው ጥረት ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ። በክልሉ ሁሉም ወረዳዎች እና ከተሞች ሕዝባዊ የሰላም ጉባዔ እየተካሄደ…

በክልሉ የኮሌራ በሽታ እንዳይከሰት የመከላከል ስራ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የኮሌራ በሽታ እንዳይከሰት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ታምራት ቦጋለ÷ በክልሉ አዋሳኝ በሆኑ አንዳንድ ቦታዎች የኮሌራ በሽታ…

ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከሬይመንድ ላይፍ ስታይል ዋና የፋይናንስ ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ እና ምክትል ኮሚሽነር ዳንኤል ተሬሳ የሲልቨር ስፓርክ አልባሳት አምራች እህት ኩባንያ ከሆነው የሬይመንድ ላይፍ ስታይል ዋና የፋይናንስ ሃላፊ እና የኩባንያው አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡…

በጎሮ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ጎሮ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ:: አደጋው ከወልቂጤ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ ከባድ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ ከአነስተኛ የህዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪ ጋር…

በክልሉ ከ16 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተመረጠ የአቮካዶ ተክል ተሸፍኗል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልላችን በ2011 ዓ.ም የአቮካዶ ልማት ክላስተር ‹የአዳአ አቮካዶ ዲክላሬሽን› ከተጀመረ ወዲህ እስካሁን ከ16 ሺህ ሄክታር በላይ የሆነ መሬት በአለም አቀፍ ገበያ ከፍተኛ ተፈላጊነት ባለው የተመረጠ የአቮካዶ ተክል ተሸፍኗል ሲሉ የኦሮሚያ ክልል…

በወንዶች 10 ሺህ ሜትር አትሌት ሰለሞን ባረጋ የነሃስ ሜዳልያ አስገኘ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀንጋሪ ቡዳፔስት 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በወንዶች 10 ሺህ ሜትር የፍፃሜ ውድድር አትሌት ሰለሞን ባረጋ 3ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል። በውድድሩ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት በሪሁ አረጋዊ 4ኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቋል።…

ብርቄ ኃየሎም እና ድርቤ ወልተጂ በ1 ሺህ 500 ሜትር ለፍፃሜ አለፉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀንጋሪ ቡዳፔስት 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አትሌት ብርቄ ኃየሎም እና ድርቤ ወልተጂ በ1 ሺህ 500 ሜትር ወደ ፍፃሜ አለፉ፡፡ አትሌት ብርቄ ኃየሎም ርቀቱን በ4 ደቂቃ ከ02 ሰከንድ ከ46 ማይክሮ ሰከንድ 2ኛ በመውጣት ወደ ፍፃሜ…