Fana: At a Speed of Life!

ባህር ዳር ከተማ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመሪያ ዙር የማጣሪያ ጨዋታ አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ወክሎ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ለመሳተፍ የመጀመሪያ ዙር የማጣሪያ ጨዋታ ያደረገው ባህር ዳር ከተማ ድል ቀንቶታል። ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከታንዛኒያው አዛም ጋር የተጫወተው ባህር ዳር ከተማ ጨዋታውን 2 ለ 1 አሸንፏል።…

በምስራቅ አፍሪካ የሚስተዋለውን የሽብርተኝነት አደጋና ግጭት እልባት ሊሰጠው እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ አፍሪካ የሚስተዋለውን የሽብርተኝነት አደጋና የግጭት መበራከት የቀጣናው ሀገራት በጋራ እልባት ሊያበጁለት እንደሚገባ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) የፀጥታና ደህንነት ዘርፍ ዳይሬክተር ኮማንደር አበበ ሙሉነህ…

በክልሉ የወባ ወረርሽኝን ለመከላከል 1 ነጥብ 2 ሚሊየን አጎበር ተሰራጨ

በክልሉ የወባ ወረርሽኝን ለመከላከል 1 ነጥብ 2 ሚሊየን አጎበር ተሰራጨ አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በ2015 በጀት ዓመት 1 ሚሊየን 236 ሺህ የጸረ ወባ አጎበር ለህብረተሰቡ መሰራጨቱን የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት…

ቦርዱ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በቁጥጥር ስር የዋሉ ተጠርጣሪዎች ሰብዓዊ መብት አያያዝ በመልካም ሁኔታ ላይ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በቁጥጥር ስር የዋሉ ተጠርጣሪዎች ሰብዓዊ መብት አያያዝ በመልካም ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ማረጋገጡን አስታወቀ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ አባላት በአዲስ አበባ…

የፋና ላምሮት የምዕራፍ 14 የፍፃሜ ውድድር ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋና ላምሮት የድምፃውያን የተሰጥዖ ውድድር የምዕራፍ 14 የፍፃሜ ውድድር ነገ ይካሄዳል፡፡ ከ2011 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ መድረክ ያጡ ድምፃውያንን መድረክ እንዲያገኙ ያስቻለው ፋና ላምሮት በየጊዜው አዳዲስ ነገሮችን እያሳየ ቀጥሏል። ፋና…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምሥረታ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምሥረታ ጉባኤ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ስድስት ዞኖችና አምስት ልዩ ወረዳዎች ተሰማምተው በአንድ ክልል እንዲደራጅ በማለት ድምጻቸውን በሰጡት መሠረት ነው የክልሉ ምስረታ ጉባኤ እየተካሄደ…

ሰባስቲያን ኮን የዓለም አትሌቲክስ ኮንግረስን በድጋሚ እንዲመሩ ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዛዊውን የሎሳንጀለስና ሞስኮ ኦሊምፒክ አሸናፊ ሎርድ ሰባስቲያን ኮን የዓለም አትሌቲክስ ኮንግረስን በድጋሚ እንዲመሩ ተመረጡ፡፡ በምስራቅ አውሮፖዋ ሃንጋሪ ቡዳፔስት ከተማ በቀጣይ ቀናት ከሚጀመረው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ…

ለሀሞት ጠጠር አጋላጭ ምክንያቶች ምንድናቸው?

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለምዶም የሐሞት ጠጠር የምንለው የሐሞት ፊኛ ውስጥ ጠጠር ሲከማች ነው። ይህ ጠጠር ለምን እና እንዴት እንደሚፈጠር ሳይንሳዊ ድምዳሜ ላይ መድረስ ባይቻልም የተለያዩ መላምቶችን ግን መጥቀስ ተችሏል። እነዚህም መላምቶች፣…

በገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ባለስልጣንና በቻይናው ሲሲኢሲሲ መካከል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ባለስልጣን እና የቻይና መንግስት ድርጅት በሆነው ሲሲኢሲሲ መካከል የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን የጋራ ልማት የመግባቢያ ስምምነት ተፈርሟል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በማህበራዊ ትስስር…

አቶ ደመቀ መኮንን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ ዲፕሎማቶች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ገለጻ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ አምባሳደሮች፣ ዲፕሎማቶችና የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ኃላፊዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በአማራ ክልል በተወሰነው…