የሀገር ውስጥ ዜና ለአወሊያ የእርዳታና የልማት ድርጅት ህንጻ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Feven Bishaw Aug 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለ 19 ወለል የአወሊያ የእርዳታና የልማት ድርጅት ህንጻ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ የመሰረት ድንጋዩን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የዓለም ዓቀፍ ሙስሊም ሊግ ዋና ጸሃፊ ሼህ መሀመድ ቢን አብዱልከሪም…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ በኢትዮጵያ የተመድ ዋና ተወካይ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Aug 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በቅርቡ በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ተወካይና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ሆነው ከተሾሙት ራሚዝ አላክባሮቭ ጋር ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ11 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ይዞ የተሰወረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ Feven Bishaw Aug 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ11 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ይዞ የተሰወረ እና ሳይታገት ታግቻለሁ ብሎ ለአጋቾቹ 2 ሚሊየን ብር ገቢ እንዲደረግ የጠየቀ ግለሰብ ከነ ግብረአበሩ በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተጣራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ Feven Bishaw Aug 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ የስራ ሃላፊዎች በክህሎት መር የሥራ ዕድል ፈጠራ ተግባራት ምቹ ሁኔታዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የደሴ-ኮምቦልቻ-ከሚሴ-ደብረብርሐን አዲስ አበባ የየብስ ትራንስፖርት አገልግሎት ጀመረ Feven Bishaw Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጊዜው ተቋርጦ የነበረው የደሴ-ኮምቦልቻ-ከሚሴ-ደብረብርሐን አዲስ አበባ የየብስ ትራንስፖርት አገልግሎት በዛሬው እለት ሙሉ በሙሉ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገለፀ። በአንድአንድ የአማራ ክልል አካባቢዎች ሰሞኑን ተፈጥሮ በነበረው አለመረጋጋት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒሴፍ በትግራይ ክልል ለሚካሄደው የክትባት ዘመቻ የ45 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ከነገ ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የክትባት ዘመቻ ይካሄዳል፡፡ የክትባት ዘመቻው “እንከተብ” በሚል መሪ ሃሳብ የሚካሄድ ሲሆን÷ከነሐሴ 9 እስከ ነሐሴ18 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚቆይ ተገልጿል፡፡ በዘመቻው…
ጤና የደም ማነስ ምልክቶች Feven Bishaw Aug 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደም ማነስ በቂ ቀይ የደም ሴል ሳይኖር ሲቀር የሚከሰት የጤና እክል ነው። የደም ማነስ የሚባለውም የሂሞግሎቢን መጠን ለወንዶች ከ13 ነጥብ 5 ግራም/ደሊ በታች እንዲሁም ለሴቶች ደግሞ ከ12 ግራም/ደሊ በታች ሆኖ ሲገኝ መሆኑን የህክምና ባለሙያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች ግንባታቸው በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙ ግዙፍ የግብርና ምርት የገበያ ማዕከላትን ጎበኙ Feven Bishaw Aug 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ግንባታቸው በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙ ግዙፍ የግብርና ምርት የገበያ ማዕከላትን ጎብኝተዋል፡፡ ከንቲባዋ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለከተማ ቤተል አካባቢ እና በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አያት አካባቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገወጥ ንግድ ሀገር ልታጣ የነበረውን ከ84 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለፀ Feven Bishaw Aug 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተሰሩ ቅንጅታዊ ስራዎች በኮንትሮባንድና ህገወጥ ንግድ ሀገር ልታጣ የነበረውን ከ84 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለፀ፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን ፣ የገቢዎች ሚኒስቴር ፣ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ፣ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽንና…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲው ከአዘርባጃን አምባሳደር ጋር በጋራ ሊያሰሩ በሚችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያየ Feven Bishaw Aug 11, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአዘርባጃን አምባሳደር ሩስላን ናሲቦቭ ከኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች ጋር በጋራ ሊያሰሯቸው በሚችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱ በሁለቱ ሀገራት መካከል የነበሩ ታሪካዊ ግንኙነቶች በተለይም በዲፕሎማሲያዊ፣…