Fana: At a Speed of Life!

የመሰረተ ልማት ተቋማትን ደኅንነት ለማረጋገጥ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 ኤፍ ቢ ሲ) ቁልፍ የመሰረተ ልማት ተቋማትን ደኅንነት ለማረጋገጥ ባለድርሻ አካላት በትኩረት ሊሰሩ እንደሚገባ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ጥናት ባካሄደባቸው ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊ እና…

በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከጃፓን የውጭ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከጃፓን ፓርላማ የውጭ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቤ ቶሺኬ (ዶ/ር) ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያና ጃፓን መካከል በጋራ መስራት በሚያስችሉ ጉዳዮችና በጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ…

ዘራፊው ሃይል ያወደማቸውን መሰረተ ልማቶች በመጠገን ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2015 ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ተፈጥሮ በነበረው የጸጥታ ችግር ዘራፊው ሃይል ያወደማቸውን መሰረተ ልማቶች በመጠገን ወደ ስራ ለማስገባት ርብርብ እየተደረገ ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። በወቅታዊ ሁኔታ…

ክልሉ ከ43 ሺህ ቶን በላይ ቅመማቅመም ለማዕከላዊ ገበያ አቅርቧል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በተጠናቀቀው የ2015 በጀት ዓመት 43 ሺህ 141 ቶን ቅመማቅመም ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ የክልሉ ቡና፣ ሻይ እና ቅመማቅመም ባለስልጣን  ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የቡና፣ ሻይና ቅመማቅማም…

ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከፋኦ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) የኢትዮጵያ ተወካይ ፍራይ ዚሙድዚ ጋር ተወይተዋል፡፡ በውይይቱ ሁለቱ ተቋማት በተለይም በግብርናው ዘርፍ በጋራ የውጭ ቀጥተኛ…

የቆዳ ጤናን ለመጠበቅ ጠቃሚ ምክሮች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ቆዳ በሰውነት ውስጥ ትልቁ አካል እንደመሆኑ መጠን ቆዳ የራሱ የሆኑ ትላልቅ ተግባራት አሉት። የሙቀት መጠንን መቆጣጠር ፣ ጤናማ፣ ጠንካራ እና ንቁ ሆነው እንዲቀጥሉ ከበሽታ፣ ከኢንፌክሽን፣ ከፀሀይ እና ከሌሎች የከባቢ አየር ንጥረ…

የኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ ዲፕሎማሲያዊ ትብብር ይበልጥ ተጠናክሮ ይቀጥላል-አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያና ደቡብ ኮሪያ ዲፕሎማሲያዊ ትብብር ይበልጥ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ ኮሪያ የውጭ…

እስካሁን ከ11 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጉዟል- ኮርፖሬሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እስካሁን 11 ሚሊየን 882 ሺህ 117 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መጓጓዙን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ ኮርፖሬሽኑ ለ2015/16 የሰብል ዘመን ከውጭ ከገዛው 13 ሚሊየን 975 ሺህ 520…

35 ሺህ 870 ወገኖችን ከጎዳና በማንሳት የማቋቋም ሥራ መከናወኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 35 ሺህ 870 ወገኖችን ከጎዳና በማንሳት የማቋቋም ሥራ መከናወኑን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። ወጪው በመንግሥት መሸፈኑንም በሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ቡድን መሪ መላኩ ባዩ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

የኑሮ ጫናን የሚያቀሉ ፕሮጀክቶች ላይ በልዩ ትኩረት መስራቱ ይቀጥላል – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዋሪዎች የዘመናት ጥያቄ የሆኑ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን እና የኑሮ ጫናን የሚያቀሉ ፕሮጀክቶች ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥተን መስራታችንን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ ከተማ አስተዳደሩ “ተግዳሮቶች…