Fana: At a Speed of Life!

ዩኒቨርሲቲው በጦርነቱ ምክንያት የተፈጠረውን የስነ ልቦና ችግር ለመፍታት ለማህበረሰቡ ስልጠና ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወሎ ዩኒቨርሲቲ በጦርነቱ ምክንያት የተፈጠረውን የስነ ልቦና ችግር ለመፍታት ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብና ለአካባቢው ነዋሪዎች ስልጠና ሊሰጥ መሆኑን ገለፀ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር መንገሻ አየነ÷ በአሁኑ ወቅት የማህበረሰብ ስነ ልቦና ግንባታ…

ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስና የትምህርት ተቋማትን ገንብቶ ለአገልግሎት ለማብቃት ከስምምነት ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ከሁለቱ የከተማ አስተዳደሮችና ከአስር ክልሎች ጋር በመሆን ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ገበታቸው ለመመለስና የወደሙ የትምህርት ተቋማቱትን ገንብቶ ለአገልግሎት ለማብቃት ከስምምነት ተደረሰ፡፡ በዚህም የትምህርት ሚኒስቴር ከሁለቱ…

የኢትዮጵያ ትረስት ፈንድ በአማራና አፋር ክልሎች ትምህርት ቤቶችን ሊያስገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ትረስት ፈንድ በአማራና አፋር ክልሎች በ3 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር አራት ትምህርት ቤቶችን ሊያስገነባ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በጦርነት በተጎዱ አካባቢዎች የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት በትምህርት…

የሐረማያ ሐይቅን 75 በመቶ ማፅዳት ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረማያ ከተማ በተሰራ የሴፍቲኔት ስራ የሐረማያ ሐይቅን 75 በመቶ ክፍል ከቆሻሻ ማፅዳት መቻሉ ተገለፀ። የከተማዋ ከንቲባ አቶ ሙለታ ቡሽራ እንደተናገሩት፥ የሴፍቲኔት መርሃ ግብሩን ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር…

አንድ ስናይፐር ጠብመንጃ ፣ ከ20 ሺህ በላይ የክላሽና 260 የብሬን ጥይት ከእነ ተጠርጣሪዎቹ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ እና የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በጋራ በመቀናጀት ባደረጉት ኦፕሬሽን አንድ ስናይፐር ጠብመንጃ ፣ ከ20 ሺህ በላይ የክላሽ እና 260 የብሬን ጥይት ከእነ ተጠርጣሪዎቹ መያዛቸውን አስታወቁ፡፡ ህገ-ወጥ…

ሩዋንዳ ከ3 ዓመታት በኋላ ከኡጋንዳ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ልትከፍት ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩዋንዳ ለ3 አመታት ዘግታው የነበረውን ከኡጋንዳ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ልትከፍት መሆኑን ገለጸች፡፡ ሩዋንዳ ከኡጋንዳ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር መከፈቷ የተሰማው የኡጋንዳ ጦር አዛዥ ሌተናል ጀነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ወደ ሮዋንዳ…

በግማሽ ዓመቱ 11 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በግማሽ ዓመቱ የፀጥታ ችግር ያለባቸው አካባቢዎችን ሳይጨምር 11 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከፍተኛ ሥራ አመራሩ ለሶስት ቀናት በጎንደር…

ወልድያ፣መርሳ፣ ውጫሌ እና በአካባቢያቸው ባሉ ከተሞች የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ጥር 20፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በ66 ኪሎ ቮልት ኤሌክትሪክ አስተላላፊ መስመር ተሸካሚ ምሰሶ ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ወልድያ፣ መርሳ፣ ውጫሌ እና በአካባቢያቸው ባሉ ከተሞች የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡን የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ  አገልግሎት አስታውቋል፡፡ ከደሴ ማከፋፈያ…

በአቶ አህመድ ሺዴ የተመራው ልኡክ ከሳውዲ ባለስልጣናት ጋር በሁለቱ ሀገራት የጋራ ሰብአዊና የእርዳታ ጉዳዮች ላይ ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ የተመራው የኢትዮጵያ የልኡካን ቡድን ከሳውዲ አረቢያ የንጉስ ሰልማን የሰብአዊ እርዳታ ማእከል የበላይ ሀላፊ ከዶ/ር አብዱላህ አልራቢሀ ጋር በሁለቱ ሀገራት የጋራ ሰብአዊና የእርዳታ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…

የደቡብ ክልል የባህል ስፖርት ውድድርና ፌስቲቫል ዛሬ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል 19ኛው የባህል ስፖርት ውድድርና 15ኛው የባህል ስፖርት ፌስቲቫል የመክፈቻ መርሃ ግብር በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሃ ግብሩ የደቡብ ክልል ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና የስፖርቱ ማህበረሰብ…