Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮጵያ ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች ወረርሽኝ እንዳይቀሰቀስ እየተሰራ ነው – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች ወረርሽኝ እንዳይቀሰቀስ እየሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል ። ድርቁ ባስከተለው የምግብ እና የውሃ እጥረት እንዲሁም በዓየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ወረርሽኝ የመከሰት እድሉ ሰፊ ነው ተብሏል ።…

ከተማ አስተዳደሩ በጉጂ ዞን በድርቅ ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ50 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን በድርቅ ምክንያት ለተፈናቀሉና ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ከ50 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ፡፡ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉጂ ዞን በድርቁ ጉዳት ለደረባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች…

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽንን አሰራሮች ማሻሻል ያለመ ጉብኝት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ያለበትን ወቅታዊ ሁኔታ ለመረዳትና አሰራሮችን ለማሻሻል ያለመ ጉብኝት ተካሄደ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሳንዶካን…

የግብርና ዘርፍ የወጪ ንግድ አፈፃፀም የእቅዱን 109 በመቶ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከግብርናው ዘርፍ የውጨ ንግድ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱን የግብርና ሚኒስተር አስታወቀ:: ይህም አፈፃፀም የዕቅዱ 109 በመቶ መሆኑን ነው ያመለከተው። ይህ ከባለፈው አመት የ6 ወር አፈፃፀም ጋር…

በአማራ ክልል በሽብርተኛው ቡድን የወደሙ ከተሞችን መልሶ ለመገንባት ስለሚቻልበት መንገድ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በወራሪው ቡድን የወደሙ ከተሞችን መልሶ መገንባት ስለሚቻልበት መንገድ የሚወያይ የምክክር መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው። በምክክር መድረኩ ላይም የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒና ሌሎች…

የቱርክ ዩክሬንንና ሩሲያን የማደራደር ፍላጎት በሁለቱም ወገኖች ዘንድ ተቀባይነት ማግኘቱን አንካራ ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩክሬንና ሩሲያ መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ቱርክ ያሳየችው የአደራዳሪነት ሚና በሁለቱም ወገኖች ዘንድ ተቀባይነት ማግኘቱን አንካራ ገለፀች። የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን የተገኙበትና በወቅታዊ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ግኑኝነት…

ዶክተር ይልቃል ከፋለ የአጅማ ጫጫ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ግድብ ግንባታን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን እየተገነባ ያለውን የአጅማ ጫጫ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ግድብ ግንባታን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ ሥምሪትና ገበያ ዘርፍ…

የደብረ ብርሀን ከተማን ታሪክ እና ዕድገት የሚመጥን መዋቅራዊ ፕላን ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ብርሀን ከተማን ታሪክ እና ዕድገት የሚመጥን የተቀናጀ መዋቅራዊ ፕላን ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ። የደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ እና የደብረ ብርሀን ከተማ አስተዳደር ናቸው ስምምነቱን የፈጸሙት። የዩኒቨርስቲው…

በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች በወርልድ ቪዥንና በአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት በቅንጅት በ309 ሚሊየን ዶላር ወጪ የሚተገበር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በወርልድ ቪዥን እና በአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት በቅንጅት በ5 ዓመታት ጊዜ ውስጥ የሚተገበር ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ። ፕሮጀክቱ በ309 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በጀት የሚተገበር ነውም ተብሏል።…

ማሊ ዴንማርክ ወታደሮቿን ከሀገሯ በፍጥነት እንድታስወጣ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ጥር 17፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ማሊ ከሰምምነት ውጭ በሀገሬ ሰፍረዋል ያለቻቸው የዴንማርክ ወታደሮች ከሀገር እንዲወጡ ጠየቀች። የማሊ ወታደራዊ መንግስት ዴንማርክ ያለስምምነት በሀገሪቱ ያሰፈረችውን ከ100 የሚልቁ ወታደሮችን እንድታስወጣ ነው የጠየቀው። የዴንማርክ ጦር በበኩሉ…