ፋና ስብስብ ፍቅር ይሻለኛል እና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች የተሰኘው ልብወለድ መፅሃፍ ተመረቀ Feven Bishaw Aug 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍቅር ይሻለኛል እና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች የተሰኘው ልብወለድ መጽሐፍ ተመርቋል፡፡ የፋና ብሮድካቲንግ ኮርፖሬት ባልደረባ በሆነው አብርሃም ፈቀደ የተጻፈው ይህ የልብ ወለድ መጽሐፍ በ172 ገጾች የተዋቀረ እና 14 የተለያዩ ታሪኮችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ከ2 ሺህ 600 በላይ ተማሪዎች አስመረቀ Feven Bishaw Aug 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ከ2 ሺህ 600 በላይ ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ ኢትዮጵያውያን ለዘመናት…
የሀገር ውስጥ ዜና 10 ሺህ ህፃናትን ተጠቃሚ የሚያደርግ የበጎነት ጉዞ ተጀመረ Feven Bishaw Aug 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)10 ሺህ ህፃናትን ተጠቃሚ የሚያደርግ "መልካም እጆች ለኢትዮጵያ ልጆች"የበጎነት ጉዞ በይፋ ተጀመረ። መርሃ ግብሩ በተለያዩ ምክንያቶች ለችግር የተጋለጡና መማር ያልቻሉ ህፃናት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የሚያግዝ እንደሆነ ተገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አንድነታችንን ለማላላት ዓልሞ የሀሰት ፕሮፓጋንዳ የሚነዛ ሰርጎ ገብ በጦር ሜዳ ምላጭ ከሳበብን ጠላት የበለጠ የህልውናችን ጠንቅ ነው-የአማራ ክልል Feven Bishaw Aug 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድነታችንን ለማላላት ዓልሞ የሀሰት ፕሮፓጋንዳ የሚነዛ ሰርጎ ገብ በጦር ሜዳ ምላጭ ከሳበብን ጠላት የበለጠ የህልውናችን ጠንቅ ነው ሲል የአማራ ክልል መንግሥት ገለፀ፡፡ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሃት የጥቃት ድርጊት እንዲፈጽምና የዜጎችን ህይወት እንዲያመሰቃቅል መንግስት አይፈቅድለትም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Feven Bishaw Aug 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “አሸባሪው ህወሃት ከትግራይ ክልል አልፎ በአጎራባች ክልሎች ላይ ተጨማሪ የጥቃት ድርጊት እንዲፈጽምና የዜጎችን ህይወት እንዲያመሰቃቅል መንግስት አይፈቅድለትም” ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ፊልሰን አብዱላሂ ከተመድ የህዝብ ፈንድ የሰብዓዊ ድጋፍ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Aug 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስትር ወይዘሮ ፊልሰን አብዱላሂ ከተባበሩት መንግስታት የህዝብ ፈንድ የሰብዓዊ ድጋፍ ዳይሬክተር ሾኮ አራካኪና ከተቋሙ የኢትዮጵያ ተወካይ ዴኒያ ጋይሌ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ከተባበሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና በነሐሴ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል Feven Bishaw Aug 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በነሐሴ ወር ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጪ ያለው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ በነሐሴ ወር ከአውሮፕላን ነዳጅ ምርት ውጭ ያሉ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀድሞው ፕሬዝዳንት ሰፊ ዕውቀትና ልምድ ለመማር ይጠቅማል – ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ Feven Bishaw Aug 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ የህይወት ታሪክና ስራዎች ላይ ያተኮረ መፅሐፍ ተመረቀ። በደራሲ ዓለምነህ ረጋሳ የተዘጋጀው መፅሐፍ "ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ዊርቱ እና የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ ከ1949 ዓ.ም እስከ ...…
የሀገር ውስጥ ዜና “ በምንም የማይተካ ህይወቱን ለሰጠ ጀግናው ሠራዊታችን የሚተካ ደም በመስጠታችን ደስተኞች ነን” – የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች Feven Bishaw Aug 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት አባላት ደም ለግሰዋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች "አገር ስትኖር ነው እኛ የምንኖረው፤ የአገር አንድነትን ለማስጠበቅ እየተዋደቀ ላለው የመከላከያ ሰራዊት ደም…
የሀገር ውስጥ ዜና Feven Bishaw Aug 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል የሰላምና የሕዝብ ደኅንነት ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሰማ ጥሩነህ ከነገ ጀምሮ የሚካሄደውን ዘመቻ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ኃላፊው በመግለጫቸው እንዳሉት አሸባሪው ትህነግ በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል…