Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ሃዋሳ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ሲዳማ ክልል ሃዋሳ ከተማ ገብተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሃዋሳ ሲደርሱ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የሃገር ሽማግሌሎች፣የከተማው ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡
በዚህም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለተደረገላቸው አቀባበል ምስጋና አቅርበዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በነገው ዕለት የይርጋአለም የተቀናጀ የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክን ይመርቃሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.