Fana: At a Speed of Life!

በሊባኖስ 18 በእስር ላይ የነበሩ ሰዎችን ጨምሮ 90 ኢትዮጵያውያን ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሊባኖስ 18 በእስር ላይ የነበሩ ሰዎችን ጨምሮ 90 ኢትዮጵያውያን መመለሳቸውን ሊባኖስ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤቱ በሊባኖስ 2 እስር ቤቶች ታስረው የነበሩ 19 ኢትዮጵያውያንን ከፍርድ…

የአለማችን ውዱ በግ በ490 ሺህ ዶላር ተሸጠ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለማችን ውዱ በግ በ490 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ተሸጧል። የበጉ ሽያጭ የተካሄደው በስኮትላንድ ብሔራዊ ሽያጭ ከፍተኛ የመጫረቻ ፍልሚያ የነበረበት ነው ተብሏል። ጨረታው የመክፈቻ 9 ሺህ ዶላር የነበረ ሲሆን፥ በፍጥነት የገንዘቡ መጠን ወደ 490…

የ5G ስማርት ስልኮች በ2023 የአለም ግማሽ ያህሉን ገበያ ይቆጣጠራሉ ተባለ

የ5G ስማርት ስልኮች በ2023 የአለም ግማሽ ያህሉን ገበያ ይቆጣጠራሉ ተባለ አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአምስተኛ ትውልድ(5ጂ) ስማርት ስልኮች በ2023 የአለም ግማሽ ያህሉን ገበያ የይቆጣጠራሉ ተባለ፡፡ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ፣ የኢኮኖሚ ማሽቆልቆል እና የሸማቾች…

በቴሌኮም ማጭበርበር ድርጊት የተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በህገወጥ የቴሌኮም ማጭበርበር ድርጊት የተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች ከነመሳሪያቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ…

ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 733 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ18 ሺህ 766 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 1 ሺህ 733 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰአታት የ13 ሰዎች ህይወት ማለፉን…

የጎርፍ አደጋን ለመቅረፍ በተፋሰስ ልማት ስራዎች ላይ ትኩረት ሊደረግ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርፍ አደጋን በዘላቂነት ለመቅረፍ በተፋሰስ ልማት ስራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አሳሰቡ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጎርፍ በተጎዱ አካባቢዎች ተላላፊ በሽታዎች እንዳይከሰቱ ከወዲሁ ጥንቃቄ…

ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከከተማዋ የንግድ ማህበረሰብ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከከተማዋ የንግድ ማህበረሰብ አባላት ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ላይ መጪውን አዲስ ዓመት በአብሮነትና በመረዳዳት ስሜት መቀበል እንደሚገባ ጠቅሰው፤ ለዚህም የንግዱ ማህበረሰብ የበኩሉን…