Fana: At a Speed of Life!

በቤቶች ግንባታ ዘርፍ ከተሰማሩ የጣሊያን ኩባንያዎች ጋር ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ረሻድ ከማል በጣሊያን፣ ሮምና ሚላን ከሚኖሩ ዳያስፖራዎችና በቤቶች ግንባታ ዘርፍ ከተሰማሩ የጣሊያን ኩባንያዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ ረሻድ ከማል÷ ከኢትዮጵያዊያንና ትውልድ-ኢትዮጵያዊያን ጋር…

የተመድ 4ኛው የፋይናንስ ለልማት ቅድመ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) 4ኛው የፋይናንስ ለልማት ቅድመ ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባዔው በ5 ቀናት ቆይታው የተመድ 2030 ዘላቂ የልማት ግቦችና ከዘጠኝ ዓመት በፊት የተፈረመው የአዲስ አበባ የድርጊት…

የሐረሪ ብሔራዊ ጉባኤ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ብሔራዊ ጉባኤ 6ኛ ዙር 3ኛ አመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በዛሬው እለት ማካሄድ ጀምሯል። በመድረኩም የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፣ የሐረሪ ብሔራዊ ጉባኤ አፈ ጉባኤ አቶ ሙህየዲን አህመድን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ…

የፅንፈኛው ቡድን የሎጅስቲክስ አቅራቢውን ጨምሮ አዲስ ሲሰለጥኑ የነበሩ አባላቱ በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን አምባሳል ወረዳ ለሚንቀሰቀሰው ፅንፈኛ ቡድን ሎጅስቲክስ አቅራቢ የነበረው ነጋ ፋንታሁንን ጨምሮ አዲስ ሰልጣኝ የቡድኑ አባላት በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ የኮማንዶ ሬጅመንት አስታወቀ፡፡ መነሻቸውን አዲስ…

አዘርባጃን ከአፍሪካ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማሳደግ ትሰራለች-ፕሬዚዳንት ኢሃም አሊዬቭ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዘርባጃን ከአፍሪካ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማሳደግ እንደምትሰራ ፕሬዚዳንት ኢሃም አሊዬቭ ገለጹ። ሁለተኛው የሹሻ ዓለም ዓቀፍ የሚዲያ ፎረም በአዘርባጃን መካሄድ ጀምሯል። "የሃሰተኛ ትርክትን ማጋለጥ፤ የሃሰተኛ መረጃን መዋጋት"…

ተጎጂዎችን መልሶ በማቋቋም ሂደት ከድሬ ዳዋ አስተዳደር ጎን እንቆማለን-አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ 'አሸዋ ገበያ' በተከሰተው የእሳት አደጋ ምክንያት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ በማቋቋም ሂደት ከአስተዳደሩ ጎን በመቆም ድጋፍ እንደሚያደርጉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ አስታውቀዋል። አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፥ በድሬዳዋ…

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሀገርን ማረጋጋትና ማፅናት ያስቻሉ የመረጃ ስምሪቶችና የኦፕሬሽን ሥራዎች ማካሄዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሀገርን ማረጋጋትና ማፅናት ያስቻሉ የመረጃ ስምሪቶችና የኦፕሬሽን ሥራዎች ማካሄዱ ተገለጸ። አገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፤ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት…

የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ የሚያስችል መርሐ ግብሮችን ነድፍያለሁ – ኮርፖሬሽኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተሞች የሚስተዋለውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ የሚያስችል መርሐ ግብሮችን መንደፉን የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ መርሐ ግብሮቹን ተግባራዊ ለማድረግ የፋይናንስ አቅሙን ለማጠናከር የሚያስችሉ ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን ኮርፖሬሽኑ…

የ21ኛው ክፍለ ዘመን ምርጥ አፍሪካዊ ስፖርተኛ በመባሌ ትልቅ ክብር እና ምስጋና አለኝ-አትሌት ቀነኒሳ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢ ኤ ስ ፒ ኤን የ21ኛው ክፍለ ዘመን ምርጥ አፍሪካዊ ስፖርተኛ በመባሌ ትልቅ ክብር እና ምስጋና አለኝ ሲል አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ገለፀ፡፡ ኢ ኤ ስ ፒ ኤን የ21ኛው ክፍለ ዘመን ምርጥ 10 ታላላቅ አፍሪካውያን ስፖርተኞችን ይፋ አድርጓል፡፡…

አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ የመፍትሔዎች ማሰቢያ መንገድ ሆኗል- ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ የመፍትሄዎች መሳሪያ ብቻ ሳይሆን የመፍትሔዎች ማሰቢያ መንገድም ሆኗል ሲሉ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት…