የሀገር ውስጥ ዜና ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ Hailemaryam Tegegn Apr 9, 2025 0 ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ሚያዝያ 1 ቀን 2017 ባደረገው ስብሰባ ሀገራዊ፣ ቀጣናዊና ዓለማዊ ሁኔታዎችን ገምግሟል፡፡ ኢትዮጵያ ለዘመናት ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ስብራቶች ገጥመዋት ነበር፡፡ እነዚህን ስብራቶች በመጠገን ወደ ብልጽግና የምታደርገውን ጉዞ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ወንጀልን በመከላከል ላይ እየሠራቻቸው ያሉ ተግባራትን ለተለያዩ ሀገራት ተወካዮች አቀረበች Hailemaryam Tegegn Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፍትሕ ሚኒስቴር ከወንጀል መከላከል ጋር በተያያዘ በኢትዮጵያ እየተሠሩ ያሉ ሥራዎችን ለተለያዩ ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች አቀረበ፡፡ የተባበሩት መንግሥታት 15ኛው የወንጀል መከላከልና የወንጀል ፍትሕ ኮንግረስ የአፍሪካ አኅጉር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው Hailemaryam Tegegn Apr 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ወቅታዊ የሰላም፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች ላይ ያተኮረ ውይይት በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደና የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬ፤ በብልጽግና ፓርቲ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሻርጃ ከተማ አዲስ በረራ ሊጀምር ነው Hailemaryam Tegegn Apr 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ሻርጃ ከተማ ከግንቦት 24 ቀን 2017 ጀምሮ የመንገደኞች የበረራ አገልግሎት ለመጀመር ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ በሣምንት አራት ጊዜ የሚደረገው ይህ የበረራ አገልግሎት፤ መንገደኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና እስራኤል ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር እንደምታጠናክር ገለጸች Hailemaryam Tegegn Apr 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ከእስራኤል ም/ቤት አፈ ጉባዔ አሚን ኦሃና ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በኡዝቤኪስታን እየተካሄደ ከሚገኘው 150ኛው የኢንተር ፓርላሜንታሪ ኅብረት መድረክ ጎን ለጎን ነው የተደረገው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርምን ለማስተግበር በከፍተኛ ቁርጠኝነት እየተሰራ ነው – አቶ አደም ፋራህ Hailemaryam Tegegn Apr 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የአገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም ለማስተግበር በከፍተኛ ቁርጠኝነት በመንቀሳቀስ ላይ እንገኛለን ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የለውጡ መንግስት ህዳሴ ግድብን ከአጣብቂኝ በማውጣት የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ማድረስ ችሏል – አብርሃም በላይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Apr 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የለውጡ መንግስት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በሰጠው ከፍተኛ ትኩረት ፕሮጀክቱን ከአጣብቂኝ ውስጥ በማውጣት ለመጨረሻ ምዕራፍ ማብቃቱን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የግድቡን የኤሌክትሮ መካኒካል ስራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ዘርፉን ስብራቶች ለመጠገን የተቀናጀ ጥረት ያስፈልጋል – ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ Hailemaryam Tegegn Apr 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ዘርፉን ስብራቶች በመጠገን ጥራትን ለማስጠበቅና መልካም ትውልድ ለመገንባት የተቀናጀ ጥረት ማድረግ እንደሚገባ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ተናገሩ። የክልሉ ትምህርት ቢሮ "ቅድሚያ ለትምህርት" በሚል መሪ ሃሳብ ያዘጋጀው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ከባቢን ለመፍጠር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች Hailemaryam Tegegn Apr 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ከባቢን ለመፍጠር ቁርጠኛ መሆኗን የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ለሊሴ ነሜ (ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ለሊሴ ነሜ (ኢ/ር) እና ሌሎች አመራሮች በብራዚል በተካሄደው 11ኛው የብሪክስ የአካባቢ ጥበቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢንስቲትዩቱ ለተመረቱ 11 የፈጠራ ሥራዎች የባለቤትነት ማረጋገጫ ዕውቅና ተሰጠ Hailemaryam Tegegn Apr 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን በባዮና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ለተመረቱ 11 የፈጠራ ሥራዎች የባለቤትነት ማረጋገጫ ዕውቅና ሰጥቷል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ባይሳ በዳዳ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት÷በመንግስት…