የሀገር ውስጥ ዜና ምግብን ከባዕድ ነገር ጋር የመቀላቀል ወንጀልን ለመከላከል ጠንካራ ቁጥጥር እየተደረገ ነው Hailemaryam Tegegn May 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እየተበራከተ ያለውን ምግብን ከባዕድ ነገር ጋር በመቀላቀል የሚፈጸም ወንጀልን ለመከላከል የተጠናከረ ቁጥጥር እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ ህጋዊ ባልሆነ መንገድ የተዘጋጁና ሆን ተብሎ ከባዕድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተኪ ምርቶችን በማምረት ከ3 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ማዳን ተችሏል Hailemaryam Tegegn May 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ተኪ ምርቶችን በማምረት በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከ3 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ማዳን መቻሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን ያገናዘበ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ ወደ ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለተባበሩት መንግስታት ሰላም ማስከበር ተጨማሪ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባች Hailemaryam Tegegn May 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለተባበሩት መንግስታት ሰላም ማስከበር ተጨማሪ ወታደራዊና የፖሊስ ኃይል በማሰማራት ድጋፍ እንደምታደርግ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) አረጋገጡ፡፡ በሚኒስትሯ የተመራ የልዑካን ቡድን በጀርመን በርሊን ለሁለት…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጋ መስኖ ከ66 ሚሊየን ኩንታል በላይ የስንዴ ምርት ተሰበሰበ Hailemaryam Tegegn May 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጋ መስኖ 3 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር በመሸፈን ከ66 ሚሊየን ኩንታል በላይ የስንዴ ምርት መሰብሰብ እንደተቻለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተስፋሁን ጎበዛይ በበጀት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ከሶርያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማደስ እንደምትፈልግ ገለጸች Hailemaryam Tegegn May 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ በሶርያ ላይ ተጥሎ የቆየውን ማዕቀብ እንደምታነሳና ግንኙነቷን ለማደስ እንደምትፈልግ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስታወቁ፡፡ በመካከለኛው ምስራቅ ይፋዊ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ፕሬዚዳንቱ፤ ከሶርያ ፕሬዚዳንት አሕመድ አልሻራ ጋር በሳዑዲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የምግብ ጥራት ደረጃን ሙሉ በሙሉ ለመተግበር እየተሰራ ነው Hailemaryam Tegegn May 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር አቀፍ የምግብ ጥራት ደረጃን በዚህ አመት ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታውቋል። አስገዳጅ ደረጃ የወጣላቸው የምግብ ምርቶች ከባለስልጣኑ ውጭ በሶስተኛ ወገን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ለአምራቾች የሚሰጠውን አገልግሎት ማሳደጉን አስታወቀ Hailemaryam Tegegn May 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አክስዮን ማኅበር የሎጂስቲክስ አቅሙን በማሳደግ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ለሚገኙ አምራቾች የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት አዳዲስ አሰራሮችን መጀመሩን ገልጿል፡፡ ተቋሙ የጀመራቸውን አዳዲስ አገልግሎቶች ለማስተዋወቅና…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ቀጣና መገኘት ለአካባቢው ሰላም ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው Hailemaryam Tegegn May 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ በቀይ ባሕር ቀጣና መገኘት ለአካባቢው ሰላም ከፍተኛ ጠቀሜታ እንደሚኖረው የቀድሞ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል አባል ፔቲ ኦፊሰር ወንድወሰን አሰፋ ገለጹ፡፡ ፔቲ ኦፊሰር ወንድወሰን ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አንድ እድል ፕሮግራም ጋር ባደረጉት…
ጤና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሚቀጥለው ሳምንት የኩፍኝ መከላከያ ክትባት ይሰጣል Hailemaryam Tegegn May 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሚቀጥለው ሳምንት ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ህፃናት የተቀናጀ የኩፍኝ ክትባት እንደሚሰጥ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ም/ኃላፊ ናፍቆት ብርሃኑ፥ ክትባቱ በጊዜያዊና በቋሚነት በተዘጋጁ ህክምና ጣቢያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የተቋማት ግንባታ በዲፕሎማሲ ተደማጭነቷን ከፍ አድርጓል – ምሁራን Hailemaryam Tegegn May 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ያከናወነቻቸው ሰፋፊ የተቋማት ግንባታ ሥራዎች በዲፕሎማሲ ተደማጭነቷ ከፍ እንዲል አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን ምሁራን ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ እየተጠናከረ በመጣው የተቋማት ግንባታ ሥራዋ ተፈላጊነትንና ተደማጭነትን እያተረፈች…