በክልሉ የትምህርት ተደራሽነትን ለማሳደግ በተሰራ ስራ ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የትምህርት ተደራሽነትን ለማሳደግ በተሰሩ ስራዎች ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡
''ትምህርት የበለጸገች ሀገርን እውን ለማድረግ የትውልድ ምንጭ ነው'' በሚል መሪ ሀሳብ የኦሮሚያ ትምህርት…