Fana: At a Speed of Life!

ጥራት ያለው የዳኝነት አገልግሎትን የሚሰጥ የፍትሕ ሥርዓት ለመገንባት እየተሰራ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የሕግ የበላይትን የማረጋገጥ እና ጥራት ያለው የዳኝነት አገልግሎትን የሚሰጥ የፍትሕ ሥርዓት ለመገንባት እየተሰራ ነው አሉ። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሕንጻ እና የዲጂታላይዜሽን ምረቃ…

የብልፅግና ፓርቲ መመስረት ለሀረሪ ክልል ዕድገት ትልቅ አስተዋፅኦ አበርክቷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ መመስረት ሀረሪ ክልልን ከኋልዮሽ ጉዞ በመግታት ዕድገት እንዲመዘገብ አስችሏል አሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በሀረሪ ክልል በዘጠኙም ወረዳዎች የተገነቡ የፓርቲ ጽ/ቤቶችን መርቀው…

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት 3ኛ አመት 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴና የጠቅላላ ጉባኤ አባላት በተገኙበት በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ ሀጂ…

በክልሉ የተመዘገቡ ስኬቶችን ህዝብን ተጠቃሚ ባደረገ መልኩ ለማጠናከር ይሰራል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የተመዘገቡ ስኬቶችን ህዝብን ተጠቃሚ ባደረገ መልኩ ይበልጥ ለማጠናከር ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡ በክልሉ ላለፉት ሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የፓርቲና የመንግስት…

የከተማ አስተዳደሩ ለገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለከተማዋ ገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች የእውቅና እና ምስጋና መርሐ ግብር አከናውኗል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዳሉት፥ በከተማ አስተዳደሩ በተጠናቀቀው የ2017 በጀት አመት 233 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ…

ለ22 ዓመታት ደም የለገሰው የበጎ ፍቃደኞች አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጅማ ከተማ ነዋሪው አቶ ቃዲ አደም ከ1995 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት 22 አመታት ያለማቋረጥ በአመት ለአራት ጊዜ ደም በመለገስ በርካቶች በደም እጦት ምክንያት ለህልፈት እንዳይዳረጉ ምክንያት ሆኗል፡፡ ከስጦታዎች የላቀውን የደም ልገሳ በጎ ተግባር…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አቡ ዳቢ አዲስ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ዋና ከተማ አቡ ዳቢ አዲስ በረራ ጀመረ። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የአየር መንገዱ የቦርድ ሰብሳቢ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ እንዲሁም ዋና ስራ አስፈፃሚው መስፍን ጣሰውን ጨምሮ…

የሲዳማ ክልል የ2018 በጀት 32 ነጥብ 823 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት የክልሉን የ2018 ዕቅድ ማስፈፀሚያ በጀት 32 ነጥብ 823 ቢሊየን ብር በማድረግ በሙሉ ድምጽ አፅድቋል። የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ምርጫ ዘመን 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ውሎው የ2018…

ለሽብር ተልዕኮ የተመለመሉ 82 የአይ ኤስ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሽብር ተልዕኮ የተመለመሉ 82 የአይ ኤስ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፥ በፑንትላንድ የሚንቀሳቀሰው የአይ ኤስ የሶማሊያ ክንፍ…

ከ600 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የሱስ ማገገሚያ ማዕከል…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል የሱስ ማገገሚያ ማዕከል ግንባታ ከ600 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በፍጥነት እየተከናወነ ይገኛል። ማዕከሉ በሚቀጥለው ዓመት ወደ አገልግሎት እንደሚገባ የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስኪያጅ ሲሳይ ተበጀ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…