Fana: At a Speed of Life!

አንድሬ ኦናና ከቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎች ውጪ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማንቼስተር ዩናይትድ ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና በጉዳት ምክንያት ከቅድመ ውድድር ዘመን ጨዋታዎች ውጪ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ የ29 ዓመቱ ካሜሮናዊ ግብ ጠባቂ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ከስድስት አስከ ስምንት ሳምንታት ድረስ ከሜዳ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት እና ተጠሪ ተቋማት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቤንች ሸኮ ዞን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አስጀምረዋል። የካቢኔ ጉዳዮችና የሴክተሮች ክትትል ሚኒስትር ዴዔታ አቶ አክሊሉ ታደሰ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥…

የአረንጓዴ አሻራ ስኬታማነት የኢትዮጵያ ማንሰራራትና ከፍታ አንዱ ማሳያ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ አሻራ ስኬታማነት የኢትዮጵያ ማንሰራራትና ከፍታ አንዱ ማሳያ ነው አሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፡፡ የግብርና ሚኒስቴር አመራርና ሰራተኞች በመትከል ማንሰራራት በሚል መሪ ሀሳብ በሸገር ከተማ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።…

የውሃ ሀብታችንን በቁጠባና ፍትሐዊ በሆነ መንገድ መጠቀም አለብን – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃ ሀብታችንን በቁጠባና ፍትሐዊ በሆነ መንገድ መጠቀም አለብን አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን ሻንቶ ከተማ ከ208…

በክልሉ የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ከ800 ሺህ በላይ በጎ ፍቃደኞች ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል በቀጣይ ሁለት ወራት በሚከናወነው የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት መርሐ ግብር ከ800 ሺህ በላይ በጎ ፍቃደኞች ይሳተፋሉ፡፡ መርሐ ግብሩ የማጠናከሪያ ትምህርት፣ የቤት እድሳት፣ የደም ልገሳና ችግኝ ተከላን ጨምሮ በ14 ዘርፎች ላይ…

አረንጓዴ አሻራ የተሻለ የዝናብ መጠንና የግብርና ምርታማነት እንዲኖር አስችሏል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ሳታቋርጥ እየተገበረችው ባለው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ያደገ የዝናብ መጠንና የግብርና ምርታማነት ተመዝግቧል አሉ ምሁራን። መርሐ ግብሩ የተስተካከለና ዘላቂነት ያለው ሥነ ምህዳር እንዲፈጠር ከማድረግ በተጨማሪ የአየር…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሀኖይ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቬትናም ሀኖይ የመንገደኞች የበረራ አገልግሎት ጀመረ። የበረራ ማስጀመሪያ ስነ ስርዓቱ የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰውን ጨምሮ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና ዲፕሎማቶች ተገኝተዋል። አቶ መስፍን…

በ2025 የዓለም የሰርከስ ውድድር ላይ ለሚሳተፈው ልዑክ ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በ2025 የዓለም የሰርከስ ጥበብ ውድድር ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን ሽኝት አድርገዋል፡፡ ኢትዮ ዊንጌት ራሽያን ስዊንግ የተሰኘው የሰርከስ ቡድን ኢትዮጵያን በመወከል በሞስኮ…

በ2017 እንደ ሀገር ታላላቅ ድሎች ተመዝግበዋል – አቶ ፍቃዱ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 2017 በጀት ዓመት እንደ ሀገር ታላላቅ ድሎች የተመዘገቡበት ነው አሉ የብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ፡፡ የ2017 በጀት ዓመት የአፈጻጸም ግምገማና የ2018 ዕቅድ ላይ ያተኮረ መድረክ "ጠንካራ አደረጃጀት…

ምክር ቤቱ የሕግ አወጣጥ፣ የክትትልና ቁጥጥር ስራን በምርምር በመደገፍ እያከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ አወጣጥ፣ የክትትልና ቁጥጥር ስራን በጥናትና ምርምር በመደገፍ እያከናወነ ነው አሉ አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ። አምስተኛው ዓመታዊ የፓርላማ ጥናትና ምርምር ኮንፍረንስ "አካታችና ጠንካራ የፓርላማ ስርዓት ለሀገር በቀል…