ስፓርት ፒኤስጂ ከሊዮኔል ሜሲው ኢንተር ማያሚ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል Hailemaryam Tegegn Jun 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፊፋ የክለቦች ዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር የፈረንሳዩ ፒኤስጂ ከሊዮኔል ሜሲው ኢንተር ማያሚ የሚያደርጉት ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይጠበቃል፡፡ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግን ጨምሮ የሶስትዮሽ ዋንጫ አሸናፊው ፒኤስጂ ምድቡን በ6 ነጥብ የበላይ ሆኖ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ የስንዴ ልማት ስኬት ለአፍሪካ ምሳሌ የሚሆን ነው – ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ Hailemaryam Tegegn Jun 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በስንዴ ልማት ያስመዘገበችው ስኬት ለተቀሩት የአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ነው አሉ የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ። ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ በናይጄሪያ አቡጃ እየተካሄደ በሚገኘው 32ኛው የአፍሪኤግዚም ባንክ ዓመታዊ ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመታር የፀሀይ ኃይል ማመንጫ አገልግሎት መስጠት ጀመረ Hailemaryam Tegegn Jun 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል በኑዌር ዞን ዋንቶዋ ወረዳ በ96 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የመታር የፀሀይ ኃይል ማመንጫ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) በዚሁ ወቅት እንደገለጹት፥ የፀሀይ ኃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ15 ነጥብ 8 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የገቢና ወጪ ጭነት ተጓጉዟል Hailemaryam Tegegn Jun 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ 11 ወራት ከ15 ነጥብ 8 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የገቢና ወጪ ጭነት ተጓጉዟል አለ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የተቋሙን የ2017 በጀት ዓመት የ11 ወራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለሚሰማሩ የውጭ ባለሀብቶች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል Hailemaryam Tegegn Jun 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለሚሰማሩ የውጭ ባለሀብቶች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል አሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ። የምስራቅ አፍሪካ የውሃ እና መሠረተ ልማት ጉባኤ እንዲሁም የቢግ-5 ኮንስትራክት ኢትዮጵያ ዐውደ ርዕይ በሚሊኒየም…
ቢዝነስ ሲዳማ ክልል ከ38 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ Hailemaryam Tegegn Jun 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሲዳማ ክልል በበጀት ዓመቱ 11 ወራት 38 ሺህ 487 ቶን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ አቅርቧል፡፡ የክልሉ የቡና፣ ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መስፍን ቃሬ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥ የቡና ምርታማነትን ለማሳደግና ጥራትን ለማሻሻል…
ስፓርት ባህር ዳር ከተማ 3ኛ ደረጃን ይዞ የውድድር ዓመቱን አጠናቀቀ Hailemaryam Tegegn Jun 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ36ኛ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የባህርዳር ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ሙጂብ ቃሲም፣ በረከት ጥጋቡ እና ይሄነው የማታው አስቆጥረዋል፡፡ ባህር ዳር ከተማ 54 ነጥብ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን ከሞሳድ ጋር ግንኙነት አላቸው ያለቻቸውን ከ700 በላይ ዜጎች አሰረች Hailemaryam Tegegn Jun 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን ከእስራኤል የስለላ ድርጅት ሞሳድ ጋር ግንኙነት አላቸው ያለቻቸውን ከ700 በላይ ዜጎች ማሰሯ ተነገረ፡፡ ባለፉት 12 ቀናት ብቻ ኢራን ከ700 በላይ ዜጎችን ከእስራኤል ጋር ግንኙነት በመፍጠር እያሴሩ ነው በሚል ጥርጣሬ ማሰሯን ፋርስ የዜና…
ስፓርት ተጠባቂው የ90 ደቂቃ ፍልሚያ… Hailemaryam Tegegn Jun 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ መድንን ሻምፒዮን በማድረግ ከሊጉ ከሚሰናበቱ አራት ክለቦች መካከል 3ቱን ከወዲሁ ወደ ከፍተኛ ሊግ ሸኝቶ የውድድር አመቱን ሊቋጭ ሦስት ጨዋታዎች ብቻ ቀርተውታል፡፡ አዳማ ከተማ፣ ስሑል ሽረ እና ወልዋሎ አዲግራት…
የሀገር ውስጥ ዜና “ጋዜጠኞች ቅጥፈትን እንጂ በትህትና እና በእውቀት መተቸት አልተከለከሉም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Jun 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚዲያ ባለሙያዎች ጉዳዮችን በትህትና እና በእውቀት ሊተቹ እና ሊጠይቁ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብና የግል ሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ባደረጉት ውይይት ወቅት እንደተናገሩት ፥ ጋዜጠኞች የኢትዮጵያን…