Fana: At a Speed of Life!

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ውጤታማነት በሌሎች ሀገራት ጭምር ተመስክሮለታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በእውቀትና በጥበብ ተግባራዊ ያደረገችው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ውጤታማ መሆኑ በሌሎች ሀገራት ጭምር ተመስክሮለታል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ እድገት፣ ወቅታዊ ፈተናዎችና ቀጣይ…

መገናኛ ብዙኃን በጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ የድርሻቸውን መወጣት ይጠበቅባቸዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መገናኛ ብዙኃን በአካባቢ ብክለት መከላከል ሀገራዊ ንቅናቄ የድርሻቸውን ሊወጡ ይገባል አሉ የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው። ጽዱ ኢትዮጵያ በሚል መሪ ሐሳብ ለስድስት ወር የሚቆይ የአካባቢ ጥበቃ ንቅናቄ በዛሬው…

ህዝቡ በሀሰተኛ መረጃ ሁከት ለመፍጠር በሚሞክሩ አካላት መሸበር የለበትም – መሀመድ እድሪስ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ሰላም የማይፈልጉ ኃይሎች ሽብርና ሁከት ለመፍጠር በሚያሰራጩት ሀሰተኛ መረጃና ማደናገሪያ ህዝቡ መሸበር እንደሌለበት የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ አሳሰቡ፡፡ ሚኒስትሩ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በሰጡት መግለጫ፥ በኢትዮጵያ…

ህብረተሰቡ ለፀጥታ ስራ ስኬታማነት ትብብሩን አጠናክሮ እንዲቀጥል ፖሊስ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ህብረተሰቡ ለፀጥታ ስራ ስኬታማነት እያደረገ ያለውን ትብብር አጠናክሮ እንዲቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ ጥሪ አቅርቧል፡፡ የከተማዋን ሠላምና ፀጥታ ስጋት ላይ የሚጥሉ ወንጀለኞችን ለመቆጣጠር ጥብቅ ቁጥጥርና ፍተሻ እንደሚያደርግ ፖሊስ…

ፕሬዚዳንት ታዬ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ብጹአን አባቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በዛሬው ዕለት ብሔራዊ ቤተ መንግሥትን ከጎበኙት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ብጹአን አባቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በዚሁ ወቅት ቤተ እምነቶቻችን የሀገር ህልውና መሰረት፣ የባህልና የታሪክ…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ጋር በንግድ፣ ኢንቨስትመንትና በሌሎች ጉዳዮች ትብብር በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል። ፕሬዚዳንቱ አዲስ የተሾሙትን የአውስትራሊያ፣ ኩባ፣ አልጄሪያ፣ ጋምቢያ፣ ጆርጂያ፣ማይናማር፣…

አቶ ታዬ ደንደአ ጉዳያቸውን ማረሚያ ወርደው እንዲከታተሉ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ አቶ ታዬ ደንደአ የዋስትና መብታቸው ተነስቶ ጉዳያቸውን ማረሚያ ሆነው እንዲከታተሉ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጥቷል። አቃቤ ህግ በታዬ ደንደአ ላይ ከዚህ ቀደም አቋርጦት የነበሩ ሁለት ክሶችን ዳግም…

መምህራን የተሻለች ኢትዮጵያን በመገንባት ሂደት ያላቸው ሚና የላቀ ነው – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የተሻለች ኢትዮጵያን በመገንባት ሂደት የመምህራን ሚና የላቀ በመሆኑ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ብለዋል፡፡ "ትውልድ በመምህራን ይቀረጻል ሀገር በትምህርት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሃዲያ ዞን በገጠር ኮሪደር ሞዴል የመኖሪያ መንደር አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሃዲያ ዞን በገጠር ኮሪደር ሞዴል የመኖሪያ መንደር መርሐ ግብር አስጀምረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ፥ በከተማ የተጀመሩ የክረምት በጎ…

ቢል ጌትስ ለአፍሪካ ዘላቂ ድጋፍ የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቢል ጌትስ የአፍሪካን ዘላቂ ድጋፍ እና ዓለም አቀፍ አጋርነት ለማጠናከር የሚደረገውን ጥረት እንደሚደግፉ ቃል ገብተዋል፡፡ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ በህብረቱና በጌትስ ፋውንዴሽን ትብብር ዙሪያ ከቢል ጌትስ ጋር…