የህዝቡን ፍላጎት ለማሟላት የምንሰራቸውን ስራዎች አጠናክረን እንቀጥላለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2018 በጀት አመት የህዝቡን ፍላጎት ለማሟላት የምንሰራቸውን ስራዎች አጠናክረን እንቀጥላለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2018 በጀት አመት እቅድ ውይይት…