Fana: At a Speed of Life!

ዶናልድ ትራምፕ እና ዘለንስኪ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የዩክሬን አቻቸው ቮለድሚር ዘለንስኪ ዛሬ በጣሊያን ሮም ተገናኝተው ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ መሪዎች በዛሬው ዕለት በተከናወነው የሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ የቀብር ሥነ…

በመዲናዋ ሰላምን በማጽናትና ወንጀልን በመከላከል ውጤታማ ተግባራት መከናወናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ሰላምን በማጽናትና ወንጀልን በመከላከል ረገድ ውጤታማ ተግባራት መከናወናቸውን የከተማ አስተዳደሩ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። የሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮና የደንብ ማስከበር ባለስልጣን የ2017 በጀት ዓመት…

የተሰለፈበትን ዓላማ የተረዳ ብሄራዊ የመከላከያ ሠራዊት ተገንብቷል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለንተናዊ መስክ ራሱን እያበቃ የመጣና የተሰለፈበትን ዓላማ ጠንቅቆ የተረዳ ሀገሩን የሚወድ ፕሮፌሽናል ሠራዊት መገንባቱን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሠራዊቱ…

የልማት ስራዎቹ የመዲናዋን የዲፕሎማሲ ከተማነት የሚያጠናክሩ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች ዜጎችን ተጠቃሚ ከማድረግ ባሻገር የመዲናዋን የዲፕሎማሲ ከተማነት የሚያጠናክሩ መሆናቸውን የተቋማት የስራ ኃላፊዎች ገለፁ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና የማህበራዊ…

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለአውሶም ሰራዊት ላዋጡ ሀገራት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ለአፍሪካ ኅብረት የሶማሊያ ድጋፍና ማረጋጋት ተልዕኮ (አውሶም) ሰራዊት ላዋጡ ሀገራት ምስጋና አቀረቡ። በዩጋንዳ ኢንቴቤ በአውሶም ዙሪያ የመከረው ልዩ ስብሰባ ተጠናቋል። በስብሰባው…

የሞሮኮ የሮያል ጦር ኃይል ልዑካን ኢትዮጵያ የገነባችውን የድሮን ቴክኖሎጂ አቅም አደነቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኘው የሞሮኮ የሮያል ጦር ኃይል የልዑካን ቡድን ኢትዮጵያ የገነባችውን የድሮን ቴክኖሎጂ አቅም አደንቋል፡፡ በጦር ኃይሉ ኢንስፔክተር ጄኔራልና የደቡባዊ ዞን ጦር አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ በሪድ የተመራው…

ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ትብብር ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ትብብር ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ማክታር ዲዮፕ ገለጹ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅትና የዓለም ባንክ ስብሰባ ጎን ለጎን ከዋና…

የኢትዮጵያ ልዑክ ከእስያ የመሠረተ ልማት እና ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ በ2025 የአይ ኤም ኤፍ እና ዓለም ባንክ ስብሰባ ጎን ለጎን ከእስያ የመሠረተ ልማት እና ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጂን ሊኩን ጋር ተወያየ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት ፕሬዚዳንቱ…

ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽንና ኢንስቲትዩቱ በጋራ ለመስራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽንና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በተለያዩ የትብብር መስኮች በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ውይይት አድርገዋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ከድርን (ዶ/ር) ጨምሮ የተቋሙ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች…

የቻይና አየር መንገዶች ወደ ኢትዮጵያ የበረራ አገልግሎት ሊሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለት የቻይና አየር መንገዶች በፈረንጆቹ 2025 መጨረሻ ወደ ኢትዮጵያ የበረራ አገልግሎት ለመጀመር ማቀዳቸውን አስታወቁ፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው መንግሥቴ በቻይና ባለሀብቶች ከተያዙ አፍሪካን ወርልድ እና…