Fana: At a Speed of Life!

ባህላዊ እሴቶች ለሀገር ግንባታ ያላቸውን ሚና ለማጉላት እየተሰራ ነው – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ባህላዊ እሴቶች የወል እውነቶችና የብሔራዊ ትርክቶች መሠረት በመሆናቸው ለሀገር ግንባታ ያላቸውን ሚና ለማጉላት እየተሰራ ነው አሉ። የቤንች ዘመን መለወጫ በዓል "ቢስት ባር" በዛሬው ዕለት በሚዛን አማን…

በኦሮሚያ ክልል ከ263 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች የመሥሪያ ቦታ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት 263 ነጥብ 16 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች 143 ሺህ ሄክታር የመሥሪያ ቦታ ተሰጥቷል አለ የክልሉ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ አሕመድ ኢድሪስ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥…

የኢኮኖሚ ማሻሻያው ለውጭ ባለሃብቶች አመቺ የኢንቨስትመንት ስነምህዳር ፈጥሯል – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ተግባራዊ ያደረገችው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ለውጭ ባለሀብቶች አመቺ የኢንቨስትመንት ስነምህዳር ፈጥሯል አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)፡፡ ከ35 በላይ የጃፓን ኩባንያዎች የተውጣጡ ልዑካን የተሳተፉበት የኢትዮ-ጃፓን…

የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ የአይችሉም ስብራቶችን የጠገነችበት ነው – እናትዓለም መለሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ኢትዮጵያ የአይችሉም ስብራቶችን የጠገነችበት ነው አሉ በሚኒስትር ማዕረግ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ እናትዓለም መለሰ፡፡ ይህንን የገለጹት በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት ውስጥ…

የእኛ የትግል ስልት ዛሬ ሰርተን ነገን መዋጀት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የትግል ስልት ተለውጧል፤ የእኛ የትግል ስልት ዛሬ ሰርተን ነገን መዋጀት ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትናንትናው ዕለት የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሥራን አስጀምረዋል፡፡…

ለሀገራዊ ምርጫው ስኬታማነት የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ሚናውን በአግባቡ ሊወጣ ይገባል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የፓርቲው ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ የብልጽግና…

ግብር ከፋዮች የታተመላቸውን ደረሰኝ ወደ ታክስ ማዕከላቸው በመሄድ ሊወስዱ ይገባል – የገቢዎች ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ግብር ከፋዮች ለቅጣት እንዳይዳረጉ የታተመላቸውን ደረሰኝ በታክስ ማዕከላቸው እንዲወስዱ አሳስቧል። ልዩ መለያ ኮድ ያለው የእጅ በእጅ የሽያጭ ደረሰኝ ከዛሬ ጀምሮ ሙሉ በሙሉ ወደ ትግበራ መግባቱ ተመላክቷል፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ስምንት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ21ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ስምንት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ከሰንደርላንድ እና ቼልሲ ጋር ያደረጋቸውን ያለፉት ሁለት ጨዋታዎች አቻ የተለያየው ማንቼስተር ሲቲ ወደ አሸናፊነት ለመመለስ ምሽት 4 ሰዓት ከ30…

ሊያም ሮዚኒየር የቼልሲ አሰልጣኝ ለመሆን ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው አሰልጣኝ ሊያም ሮዚኒየር የምዕራብ ለንደኑን ክለብ ቼልሲ ለማሰልጠን ተሰማምተዋል፡፡ የፈረንሳዩ ክለብ ስትራስቡርግ አሰልጣኝ የነበሩት ሊያም ሮዚኒየር የኢንዞ ማሬስካን ስንብት ተከትሎ ቼልሲን እንደሚረከቡ በስፋት ሲዘገብ ነበር፡፡…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ 381 የመኖሪያ ቤቶችን ለአቅመ ደካሞች አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ 381 የመኖሪያ ቤቶችን ለሀገር ባለውለታዎችና አቅመ ደካሞች አስተላልፈዋል። ከንቲባዋ በንፋስ ስልክ ላፍቶ እና በቂርቆስ ክፍለ ከተሞች በተገነባ ባለ 5 ወለል…