Fana: At a Speed of Life!

የፌዴሬሽን ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ ለዕለቱ የተያዙ አጀንዳዎችን በማጽደቅ ውይይቱን በማካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ በጉባኤው ያጸደቃቸውን ሌሎች…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በጎዳና ላይ ውድድሮች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ የጎዳና ላይ ውድድሮች ድል ተቀዳጅተዋል። በሮማንያ በተደረገ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር በሁለቱም ጾታ ኢትዮጵያውያን ማሸነፍ የቻሉ ሲሆን፥ በወንዶች አትሌት ከሀሪ ቤጂጋ…

ቼልሲ ከሊቨርፑል – የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ7ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቼልሲ ከሊጉ መሪ ሊቨርፑል የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ ካስተናገደው ሁለት ተከታታይ ሽንፈት መልስ ሊቨርፑልን በስታምፎርድ ብሪጅ የሚያስተናግድበት ጨዋታ ምሽት 1፡30…

ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በድምቀት እንዲከበር ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በድምቀት እንዲከበር የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ባስተላለፉት መልዕክት፥ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ…

የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በዓል "ኢሬቻ ለሀገር ማንሰራራት" በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ አከባበር ላይ አባ ገዳዎች፣ አባ መልካዎች፣ አባ ሙዳዎች፣ ሃደ ሲንቄዎችና ወጣቶችን ጨምሮ የአዲስ አበባ…

አቶ አደም ፋራህ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው…

የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው…

ለባሕር በር ጥያቄ ምላሽ የሁሉም ኢትዮጵያዊ አሻራ …

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ያነሳችው የባሕር በር ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የድርሻውን ሊወጣ ይገባል አሉ ምሁራን። ምሁራኑ እንዳሉት፤ ኢትዮጵያውያን ለጥያቄው ምላሽ ማግኘት አቅማቸው በሚፈቅደው ልክ አሻራቸውን ማኖር አለባቸው። በውጭ ጉዳይ…

ኢትዮጵያ በመድኃኒት ቁጥጥር የዓለም ጤና ድርጅትን 3ኛ ደረጃ የብቃት ማረጋገጫ አገኘች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በመድኃኒት ቁጥጥር የዓለም ጤና ድርጅትን 3ኛ ደረጃ (ማቹሪቲ ሌቭል-3) የብቃት ማረጋገጫ አገኘች፡፡ ድርጅቱ የሀገራት የህክምና ምርቶች ተቆጣጣሪ አካላት የቁጥጥር ስርዓት የደረሰበትን ደረጃ በመገምገም ደረጃ የሚሰጥ ሲሆን፥ ኢትዮጵያ…

በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሪፎርም የተመዘገቡ ውጤቶች የሚደነቁ ናቸው – የዓለም ባንክ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እየተገበረችው ባለው የኢኮኖሚ ሪፎርም የተመዘገቡ ውጤቶች የሚደነቁ ናቸው አሉ የዓለም ባንክ የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና ምክትል ፕሬዚዳንት ንዲያሜ ዲዮፕ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ እና የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዥ እዮብ…