Fana: At a Speed of Life!

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በድሬዳዋ ያስገነባቸውን ቤቶች ለአቅመ ደካሞች አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በድሬዳዋ ያስገነባቸውን 20 ቤቶች ለአቅመ ደካማ ወገኖች አስተላልፏል። ሚኒስቴሩ ቤቶቹን ለአቅመ ደካማ ወገኖች ባስረከበበት ሥነ ሥርዓት ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር…

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ መገናኛ ብዙሃን ትልቅ ኃላፊነት አለባቸው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅና በአፍሪካና በዓለም መድረክ የሚኖራትን ተፅዕኖ ከፍ ለማድረግ መገናኛ ብዙሃን ትልቅ ኃላፊነት አለባቸው አሉ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ኃይሉ አዱኛ፡፡ 48ኛው ጉሚ በለል የውይይት መድረክ…

ማንቼስተር ዩናይትድ ከኒውካስል ዩናይትድ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ18ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት ማንቼስተር ዩናይትድ ከኒውካስል ዩናይትድ ይጫወታሉ፡፡ ያለፉትን ተከታታይ ሁለት የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ ያልቻሉት ሁለቱም ክለቦች ወደ ድል ለመመለስ ዛሬ ምሽት 5 ሰዓት…

የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል በጅማ ዩኒቨርሲቲ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮው የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስፖርት ፌስቲቫል "ስፖርት ብዝሃነትና እወቀት ለልህቀት" በሚል መሪ ሃሳብ ከጥር 9 እስከ 24 በጅማ ዩኒቨርሲቲ ይካሄዳል፡፡ በፌስቲቫሉ በሁለቱም ጾታ በ15 የስፖርት አይነቶች ውድድሮች የሚካሄዱ ሲሆን፥…

ሼፍ መክብብ ዘውዴ የማይ-ክሽን ብራንድ አምባሳደር ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሎንግ ሪቨር አግሮ ኢንዱስትሪ ሼፍ መክብብ ዘውዴን የማይ-ክሽን ብራንድ አምባሳደር አድርጓል፡፡ ከ20 ዓመታት በላይ በዘርፉ ሲሰራ የቆየው ሼፍ መክብብ ዘውዴ "ምርጡ ገበታ" በተሰኘ የቴሌቪዥን ፕሮግራም በዳኝነት የሚሳተፍ ሲሆን፥ ከማይ-ክሽን ጋር…

በመዲናዋ ለሚከናወኑ ሰው ተኮር የልማት ስራዎች የሀይማኖት ተቋማት ድጋፋቸውን አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀይማኖት ተቋማት በመዲናዋ እየተከናወኑ ለሚገኙ ሰው ተኮር የልማት ስራዎች ድጋፋቸውን አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ የሕብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽነር ይመር ከበደ። ኮሚሽኑ ከአዲስ አበባ ኃይማኖት…

ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ አስተሳሳሪ የጋራ ትርክት ያስፈልጋል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ አስተሳሳሪ የሆነ የጋራ ትርክት ያስፈልጋል አሉ። አቶ አደም ፋራህ ለፋና…

ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከ10 ወራት በኋላ የኮባልት ማዕድን ወደ ውጪ መላክ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከ10 ወራት በኋላ የኮባልት ማዕድንን ዳግም ወደ ውጪ ሀገራት መላክ ጀመረች፡፡ ሀገሪቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ የኮባልት አቅርቦት መጨመሩን ተከትሎ የማዕድኑ ዋጋ በመቀነሱ ወደ ውጪ መላክ አቋርጣ ቆይታለች፡፡ ማዕድኑ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ ከመጡት የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ በዛሬው ዕለት ፕሬዚዳንት ዊልያም…

ከ33 ሺህ በላይ የፌደራል ግብር ከፋዮች በኤሌክትሮኒክስ ዘዴ ክፍያ ፈጽመዋል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ33 ሺህ በላይ የፌደራል ግብር ከፋዮች በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ዘዴ አማካኝነት ክፍያ ፈጽመዋል አሉ የገቢዎች ሚኒስትር ዴኤታ ዳዊት ውብሸት፡፡ ሚኒስቴር ዴኤታው ዳታን መሰረት ያደረገ የገቢ አሰባሰብ ስርዓት ለመገንባትና ዲጂታላይዜሽንን እውን…