ኮሚሽኑ በሀገራዊ ጉዳዮች መግባባትን ለመፍጠር የጀመረው ስራ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል – አፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በዋና ዋና ሀገራዊ ጉዳዮች መግባባትን ለመፍጠር የጀመረው ስራ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ።
አፈ ጉባኤው ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮች ጋር ተወያይተዋል።…