ኢትዮጵያ በአፍሪካ አንደኛዋ ከፍተኛ የስንዴ አምራች ሀገር ሆናለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ አንደኛዋ ከፍተኛ የስንዴ አምራች ሀገር ሆናለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ…