Fana: At a Speed of Life!

በድጋሚ ያገረሸው የአሜሪካና ኢራን ጦርነት…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል ሲያልፍ በነበረ የፓናማ መርከብ ላይ የተሰነዘረውን የድሮን ጥቃት ተከትሎ በኢራን ላይ አዲስ ጥቃት ፈጽማለች። አሜሪካ በሆርሙዝ ወሽመጥ በንግድ መርከቦች ላይ ለቀጠለው ትንኮሳ በትናንትናው ዕለት ምላሽ ለመስጠት በኢራን…

አረንጓዴ ዐሻራ ኢትዮጵያ የተገለጠችበት ደማቅ ብሔራዊ ቀለም ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁሉም መስክ አቅደን የምንተገብራቸው ሕልሞቻችን እስኪሳኩ ድረስ በብርታት እንሠራለን አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት÷ አረንጓዴ ዐሻራ ከዕሳቤ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአፍሪካ ምርጥ የጭነት አገልግሎት ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በ2026ቱ የእስያ ጭነት፣ ሎጂስቲክስና አቅርቦት ሰንሰለት የአፍሪካ ምርጥ የአየር ጭነት አጓጓዥ አየር መንገድ በመባል ተሸላሚ ሆኗል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን በጠበቁ መሰረተ…

በመዲናዋ በመንገድ ትራፊክ ደህንነት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 10 ሺህ ዜጎች ይሰማራሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በመንገድ ትራፊክ ደህንነት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 10 ሺህ በጎ ፈቃደኞች ይሰማራሉ አለ የከተማዋ የሕብረተሰብ ተሳትፎና በጎ ፈቃድ ማስተባበሪያ ኮሚሽን:: በአዲስ አበባ ከተማ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት “በጎነት ለአዲስ…

የ32ቱ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ እየተካሄደ በሚገኘው የ2026 የዓለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ተጠናቅቀዋል። ከየምድቦቻቸው 1ኛ እና 2ኛ በመሆን 24 ሀገራት በቀጥታ እንዲሁም ተጨማሪ 8 ሀገራት ምርጥ 3ኛ በመሆን የ32ቱን ጥሎ ማለፍ ተቀላቅለዋል።…

በገጠር አካባቢዎች የሶላር ኤሌክትሪክ ሃይል ተደራሽነትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርሶ አደሮችን የሶላር ኤሌክትሪክ ሃይል ተጠቃሚነት ለማሳደግ በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው አለ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር፡፡ በሚኒስቴሩ የዩኤንዲፒ አፍሪካ ሚኒ ግሪድ ፕሮጀክት አስተባባሪ አቶ ይመስላል ተፈራ እንዳሉት ÷ በኢትዮጵያ በርካታ የገጠር…

የኢጋድ አባል ሀገራት ድንበር ተሻጋሪ የሳይበር ደህንነት ስጋትን ለመከላከል…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) አባል ሀገራት ድንበር ተሻጋሪ የሳይበር ደህንነት ስጋትን ለመከላከልና ፈጣን ምላሽ ለመስጠት በትብብር መስራት አለባቸው አለ፡፡ ኢጋድ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በመተባበር…

የ3 ቢሊየን ብር የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት መልሶ ግንባታ ፕሮጀክት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አልፋና ካፒታል ከተሰኙ የኢንጂነሪንግ እና ዕቃ አቅራቢ ተቋማት ጋር የ3 ቢሊየን ብር የመልሶ ግንባታ ፕሮጀክት ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጌቱ ገረመው (ኢ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት÷…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባሕላዊ ፍርድ ቤቶችን ለማጠናከር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህል ዳኝነት በማሕበረሰቡ ውስጥ የሚፈጠሩ አለመግባባቶችንና ግጭቶችን በመፍታት ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው አለ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ፡፡ በቢሮው የባሕል ዘርፍ ኃላፊና የቢሮ ም/ኃላፊ ደግነህ ቦጋለ እንዳሉት÷…

ለቀጣናዊ ችግሮች ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ ጠንካራ ተቋም ተገንብቷል – ጄ/ል ይመር መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ ተለዋዋጭ የጦርነት ባህሪን በመረዳት ለአሁናዊ የቀጣናችን ችግሮች ፈጣን ምላሽ መስጠት የሚችል ጠንካራ ተቋም ተገንብቷል አሉ የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ሃላፊ ጄነራል ይመር መኮንን። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የመከላከያ ኮሌጅ…