Fana: At a Speed of Life!

ፈረንሳይ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ስኬት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፈረንሳይ መንግሥት በኢትዮጵያ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት መጠናቀቁን አስመልክቶ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፏል። የፈረንሳይ መንግሥት በመልዕክቱ÷ አዲስ የተመረጡ የፓርላማ አባላትን፣ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናትን እንዲሁም በሒደቱ…

የዓለም ዋንጫ የምድብ 3ኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ዋንጫ የምድብ 3ኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይደረጋሉ፡፡ ምሽት 5 ሰዓት ላይ አስቀድማ ማለፏን ያረጋገጠችው ጀርመን ከኢኳዶር ጋር ጨዋታዋን የምታደርግ ይሆናል፡፡ ሁለቱንም የምድብ…

በአማራ ክልል የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ተጀመረ

አዲሰ አበባ፤ ሰኔ 18፤ 2018 ዓ.ም (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የዘንድሮውን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በሰሜን ጎጃም ዞን ሜጫ ወረዳ አንጉቲ ቀበሌ አስጀምረዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ፣ ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር…

የዓለም ዋንጫ የምድብ 3ኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ዋንጫ የምድብ 3ኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይደረጋሉ፡፡ ምሽት 5 ሰዓት ላይ አስቀድማ ማለፏን ያረጋገጠችው ጀርመን ከኢኳዶር ጋር ጨዋታዋን የምታደርግ ይሆናል፡፡ ሁለቱንም የምድብ…

በኦሮሚያ ክልል ጨዋታን መሰረት ያደረገ የሕጻናት ትምህርትን ለማጠናከር….

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጨዋታን መሰረት ያደረገ የሕጻናት መማር ማስተማር ሒደት ለማስፋፋት በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ትምህር ቢሮ፡፡ ራይት ቱ ፕሌይ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ዓለም አቀፍ የጨዋታ ቀንን “በጨዋታ የታገዘ የሕጻናት ትምህርትን…

የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ህብረት የወቅቱ ሊቀመንበር ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት…

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሀገር ግንባታ ምሰሶ…

ሰላም! እንደምን አደራችሁ? የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሀገር ግንባታ ምሰሶ... በኢትዮጵያ ከሚከናወኑ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እሴቶች ውስጥ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አንዱ ነው፡፡የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አብሮነትን፣ መተሳሰብ እና መረዳዳትን ከማጎልበቱ ባለፈ የሕሊና እርካታ የሚገኝበት መልካም…

የዝዋይ ሐይቅን በዘላቂነት መልሶ ለማቋቋም…

ዌትላንድስ ኢንተርናሽናል እና ሼር ኢትዮጵያ የዝዋይ ሐይቅን መልሶ በማቋቋም ወደ ነበረበት ለመመለሰ የሚያስችል ንቅናቄ ይፋ አድርገዋል፡፡ ንቅናቄው የአካባቢውን መልክዓ ምድር እና የዝዋይ ሐይቅ የደህንነት ከመጠበቅ ባለፈ የሐይቁ አካባቢ ነዋሪዎችን የአኗኗር ዘዬ ለማሻሻል ጉልህ ሚና አለው፡፡…

የአሜሪካና ኢራን የሰላም ውይይት በስዊዘርላንድ…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በስዊዘርላንድ የተጀመረው የአሜሪካ እና ኢራን የሰላም ውይይት ከ80 ደቂቃ ንግግር በኋላ መጠናቀቁ ተሰምቷል፡፡ የመጀመሪያው ዙር የአሜሪካ እና ኢራን የሰላም ውይይት የኳታርና ፓኪስታን አደራዳሪዎች በተገኙበት ነው በዛሬው ዕለት በስዊዘርላንድ…

የአገልግሎት አሰጣጥ ባሕል ለውጥ በመሶብ አንድ ማዕከል…

ባሕል የአንድ ማኅበረሰብ፣ የድርጅት ወይም የሕዝብ የጋራ መገለጫ የሆነና በጥልቅ ሥር የሰደደ የአስተሳሰብ፣ የእሴት፣ የእምነት፣ የልማድና የባሕርይ ድምር ውጤት ነው። የአገልግሎት ዘርፍ ባሕል ተቋማትና ሰራተኞቻቸው ከተገልጋዮች ጋር የሚገናኙበት እና ሥራዎችን የሚያከናውኑበት ያልተጻፉ ግን በተግባር…