የሀገርን እድገትና ብልጽግና ለማረጋገጥ በቴክኖሎጂ የሰለጠነ የሰው ሃይል ማፍራት ይገባል- ከንቲባ አዳነች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን እድገትና ብልጽግና ለማረጋገጥ በገበያ መር፣ በክህሎትና በቴክኖሎጂ የበቃና የሰለጠነ የሰው ሃይል የማፍራት ጉዳይ ወሳኝ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።
የአዲስ አበባ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች በተለያዩ…