Fana: At a Speed of Life!

ሊሊያን ቱራም እና ማርከስ ቱራም – አባትና ልጅ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አባትና ልጅ  የሆኑት ሊሊያን ቱራም እና ማርከስ ቱራም የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድንን በተለያዩ ጊዜያት በዓለም ዋንጫ መወከል ችለዋል፡፡ የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን በፈረንጆቹ 1998 የዓለም ዋንጫ ሻምፒዮን ሲሆን ÷ ትልቅ አስተዋፅኦ ከነበራቸው ተጫዋቾች…

ከሉዓላዊነት ወደ ዓለም…

የኢትዮጵያ የግብርና ሜካናይዜሽን ግብርናችንን ከባህላዊ የማረሻ ሥርዓት ወደ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመሸጋገር ላይ ይገኛል። ይህም የግብርና ሥራችን ከዝናብ ጥገኝነት እንዲወጣ ከማድረግ አንጻር አስተዋጽዖው ከፍተኛ ነው፡፡ የግብርና ሜካናይዜሽን እመርታ ግብርናውን በመስኖ አጠቃቀም በመደገፍ በዓመት…

በኢትዮጵያ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ተደራሽነት ለማስፋት..

በኢትዮጵያ የሁሉንም ብራንዶች እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ተደራሽነት ይበልጥ ለማጠናከር በትኩረት እየሰራሁ ነው አለ ቴክ ኢዚ፡፡ ቴክ ኢዚ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በአንድ ቦታ እና በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት የሚቻልበትን ሱቁ ዛሬ በአዲስ አበባ መገናኛ አካባቢ በሚገኘው ቤተልሄም ፕላዛ በይፋ…

ንቅናቄው ሀገራዊ ሉዓላዊነትን ለማስጠበቅ የሚደረግ የኢኮኖሚ ትግል ምዕራፍ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

በአዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ሀገራዊ ሉዓላዊነትን ለማስጠበቅ የሚደረግ የኢኮኖሚ ትግል ምዕራፍ ነው አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው።…

በጋምቤላ ክልል በአትክልትና ፍራፍሬ ልማት የአርሶ አደሮች ተጠቃሚነት እየተሻሻለ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል በአትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማሩ አርሶ አደሮች የምግብ ዋስትናቸውን ከማጠናከር ባለፈ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነታቸውን እያሻሻሉ ነው አለ የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ አንድሪው ቱት እንዳሉት÷ በክልሉ…

19ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 19ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ መነሻና መድረውሻን መስቀል አደባባይ ባደረገው ውድድር በወንዶች 455፤ በሴቶች183 በድምሩ 638 አትሌቶች ተሳትፈዋል፡፡ ውድድሩ በዴንማርክ ኮፐንሀገን…

ቶተንሃም ሆትስፐር አንዲ ሮበርትሰንን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቶተንሃም ሆትስፐር ስኮትላንዳዊውን የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች አንዲ ሮበርትሰን ወደ ስብስቡ መቀላቀሉን ይፋ አድርጓል፡፡ አንዲ ሮበርትሰን ከ9 ዓመታት የአንፊልድ ቆይታ በኋላ በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከሊቨርፑል ጋር መለያየቱ ይታወሳል፡፡ ይህን…

በሸበሌ ዞን የአነስተኛ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል ሸቤሌ ዞን ቤረዓኖ ወረዳ የአነስተኛ የአውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ግንባታ ሥራ ተጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱላሂ መሐመድ እና የውሃ ቢሮ ኃላፊ  አሕመድ ሚራድን (ኢ/ር) ጨምሮ ሌሎች…

የአዲስ አበባ ከተማ የቀድሞ ከንቲባ አምባሳደር አሊ አብዶ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቀድሞ ከንቲባ አምባሳደር አሊ አብዶ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ ÷ በአምባሳደር አሊ አብዶ ሕልፈተ ሕይወት…

አሜሪካ ኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ምሕዳሩን ለማስፋት የከወነችውን ሥራ አደነቀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ምሕዳሩን ለማስፋት እያከናወነችው ያለው ሥራ የሚደነቅ ነው አሉ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) ከአምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ጋር…