Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ቄለም ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ ከተማ በዛሬው ዕለት ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ደምቢዶሎ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ጠቅላይ…

ብፁዕ ካርዲናል ብርሐነ ኢየሱስ የዓቢይ ጾም መግቢያን አስመልክተው መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስትያን ሊቀጳጳሳት ብፁዕ ካርዲናል ብርሐነ ኢየሱስ 2018 ዓ.ም የ2018 ዓ.ም ዓቢይ ጾም መግቢያን በማስመልከት አባታዊ መልዕክት አስተላልፈዋል። ብፁዕ ካርዲናል ብርሐነ ኢየሱስ በመልዕክታቸው እንኳን ለ2018 ዓ.ም…

የኢትዮጵያ እና ቱርክዬ ታሪካዊ ግንኙነት…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ቱርክዬ ታሪካዊ የሁለትዮሽ ግንኙነት 16ኛው ክፍለ ዘመን የኦቶማን ኢምፓየር የቀይ ባሕር ወደቦችን ሲቆጣጠር የተጀመረ ሲሆን ÷ ግንኙነቱ በሒደት ወደ ዘላቂ እና ተግባራዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አድጓል። በፈረንጆቹ 1896 ሱልጣን…

የባሕር በር ባለቤትነት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማት መረጋገጥ ወሳኝ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ ብሎም ለቀጣናው ዘላቂ ልማት መረጋገጥ የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤት መሆን አስፈላጊ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ 39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ በዛሬው ዕለት የአፍሪካ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጄፍሪ ሳክስ (ፕ/ር) ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጄፍሪ ሳክስ (ፕ/ር) ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ከጄፍሪ ሳክስ (ፕ/ር) ጋር መወያየት ሁልጊዜም አስደሳች ነው ብለዋል፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሴኔጋል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሴኔጋል ጠቅላይ ሚኒስትር ኡስማን ሶንኮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ‎ውይይቱ ከአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ነው የተካሄደው፡፡

‎ለአፍሪካውያን የሚተርፍ ልማት፣ ዕድልና ክብርን የሚያረጋግጥ የአፍሪካ ሕብረት እንዲኖር…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአፍሪካ እና የዓለም አቀፍ መሪዎችን ወደ ኢትዮጵያ እንኳን በደኅና መጣችሁ በማለት፣ የአፍሪካን ታሪካዊ ዐሻራ እና ጽኑ ርዕይ አፅንዖት ሰጥተው ገልጸዋል። ‎የአኅጉሩ ትልቁ ሀብት የተፈጥሮ ጸጋ ብቻ…

በመዲናዋ የውስጥ ደዌ ሕክምና ተደራሽነትን ለማጠናከር…

በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቱሉ ዲምቱ አካባቢ የውስጥ ደዌ ሕክምና አገልግሎት ተደራሽነትን ይበልጥ የሚያጠናክር  የውስጥ ደዌ ሕክምና ማዕከል ተመርቋል፡፡ የአይ ሲ ኤም ሲ አጠቃላይ ሆስፒታል ያስመረቀው የውስጥ ደዌ ሕክምና ማዕከል ለኮዬ ፈጨ፣ ቱሉ ዲምቱ፣ አቃቂ ቃሊቲ፣…

የናይል ትብብር ማዕቀፍ አባል ሀገራት በናይል ወንዝ ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ላይ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የናይል ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን ያጸደቁ ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይት መድረኩ የኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ሩዋንዳ፣ ታንዛኒያ፣ ኡጋንዳ፣ ቡሩንዲ እና ደቡብ ሱዳን…

የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እንዲሁም የጣሊያን አፍሪካ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ…