የተግባቡ እና የተዋቡ የግንባታ መልኮች አዲስ አበባን እየቀየሯት ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተግባቡ እና የተዋቡ የግንባታ መልኮች አዲስ አበባን እየቀየሯት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገልጸዋል፡፡
“ሰፋፊ ጎዳናዎች፣ ምቹ የእግረኛ እና የብስክሌት መንገዶች፣ አረንጓዴ አካባቢ፣ ንጹሕ እና ዘመናዊ የመጸዳጃ ቤቶች፣…