ዓለምአቀፋዊ ዜና በኬኒያ የተከሰተው ሁከት እንዲረግብ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጥሪ አቀረቡ Melaku Gedif Jun 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬኒያ ፓርላማ ያጸደቀውን የታክስ ሕግ ትከትሎ በሀገሪቱ የተከሰተው ሁከት እና ብጥብጥ እንዲረግብ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሊቀ መንበሩ በዛሬው እለት ባወጡት መግለጫ÷ በኬኒያ የታክስ ሕጉን ምክንያት…
ስፓርት በአውሮፓ ዋንጫ ቤልጂየም ከዩክሬን የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል Melaku Gedif Jun 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ ቤልጂየም እና ከዩክሬን ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ዛሬ ምሽት አራት ወሳኝ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በዚህም ቤልጂየም ከዩክሬን እንዲሁም ፖርቹጋል ከጆርጂያ የሚያደርጓቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በተቀናጀ አሰራር የመሰረተ ልማት ችግሮችን ለመፍታትና የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ መስራት ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ Melaku Gedif Jun 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተቀናጀ አሰራር የመሰረተ ልማት ችግሮችን ደረጃ በደረጃ ለመፍታት እና የሕዝቡን ጥያቄ ለመመለስ በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ በክልሉ የመሰረተ ልማት አቅርቦት፣ ተደራሽነት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ታዬ ከጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jun 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ጅቡቲ ገብቷል፡፡ አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በጅቡቲ ቆይታቸው ከሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማህሙድ አሊ የሱፍ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ሁለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት ለመመካከር እና ለመወያየት ዝግጁ መሆኑን ደጋግሞ ገልጿል – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር Melaku Gedif Jun 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከተፈጠረው ችግር ጋር በተያያየዘ መንግሥት ለመመካከር፣ ለመወያየት እና ለንግግር ዝግጁ መሆኑን ደጋግሞ ሲገልጽ ቆይቷል ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ በአማራ ክልል ባሕር ዳር ከተማ ''ሰላም ለሁሉም፤…
የሀገር ውስጥ ዜና በአውሮፓ ዋንጫ ጣልያን ከክሮሺያ ጥሎ ማለፉን ለመቀላቀል ተጠባቂ ጨዋታ ያደርጋሉ Melaku Gedif Jun 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ ዛሬ ጣልያን እና ክሮሺያ ጥሎ ማለፉን ለመቀላቀል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታ በዛሬው ዕለት ምሽት 4 ሰዓት ላይ የምድብ ሁለት የመጨረሻ ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በዚህ መሰረትም ምሽት 4 ሰዓት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በባሕር ዳር ከተማ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jun 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባሕር ዳር ከተማ ''ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም'' በሚል መሪ ሃሳብ የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና የአማራ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል በግጦሽ መሬት ላይ ተከሰቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ Melaku Gedif Jun 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ጀረር ዞን ጋሻሞ ወረዳ በግጦሽ መሬት ላይ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር መዋሉን የወረዳው አስተዳደር አስታውቋል። በወረዳው በሚገኝ ሰፊ የግጦሽ መሬት ላይ በትናንትናው ዕለት ቀን 9 ሰዓት ጀምሮ ድንገተኛ የእሳት አደጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ድጋሚ ምርጫ ጊዜያዊ ውጤቶች ይፋ እየተደረጉ ነው Melaku Gedif Jun 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተካሄደው ድጋሚ ምርጫ ድምጽ የተሰጠባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤቶችን ይፋ እያደረጉ ነው። በክልሉ ምሥራቅ ጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ እና በማረቆ ልዩ ወረዳ 6ኛው ሀገራዊ የድጋሚ ምርጫ ላይ ዜጎች በትናንትናው ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደርባን የኢትዮጵያያ ዳያስፖራ አባላት ለ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ Melaku Gedif Jun 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ደርባንና አካባቢው የሚኖሩ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት ለ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ ማስፈጸሚያ የሚውል 410 ሺህ የደቡብ አፍሪካ ራንድ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የዳያስፖራ አባላቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቅርቡ በይፋ…