የሀገር ውስጥ ዜና ”ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል የሩጫ ውድድር ሊካሄድ ነው Melaku Gedif Apr 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ''ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ ሀገር አቀፍ የሩጫ ውድድር ሊካሄድ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ውድድሩን የሰላም ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር በመቀናጀት ነው በሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከተማ አቀፍ የኢትዮጵያ ታምርት አውደ ርዕይና ባዛር ተከፈተ Melaku Gedif Apr 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት" ከተማ አቀፍ አውደ ርዕይና ባዛር ዛሬ በአዲስ አበባ ተከፍቷል። አውደ ርዕይና ባዛሩን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር…
የሀገር ውስጥ ዜና ማህበሩና ላሚኖ ኢንጂነሪንግ ለብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ የሚውሉ መሳሪያዎች ግዥ ስምምነት ተፈራረሙ Melaku Gedif Apr 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባንኮች ማህበር እና ላሚኖ ኢንጂነሪንግ ለብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ የሚውሉ መሳሪያዎች ግዥ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንትና የኢትዮጵያ ባንኮች ማሕበር የቦርድ ሊቀመንበር አቤ ሳኖ እና የላሚኖ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ- ጅቡቲ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚቴ የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Apr 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ጅቡቲ 16ኛው የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚቴ የግማሽ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በጅቡቲ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የሎጂስቲክስ እና ትራንስፖርት ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር)፣ በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፣ የጅቡቲ የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በግንባታ ላይ ያለ ቤት ተደርምሶ በደረሰ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ Melaku Gedif Apr 24, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ልዩ ስሙ ጠሮ መስጊድ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ በግንባታ ላይ ያለ የመኖሪያ ቤት ተደርምሶ በደረሰ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ የክፍለ ከተማው ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ አይዳ አወል…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Apr 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሪሾን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢኮኖሚ፣ ኢንቨስትመንት፣ ግብርና፣ ኢነርጂ፣ ባህል፣ ቋንቋ እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በቀጣይ የጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የታክስ አስተዳደር ዲጂታላይዜሽን የታክስ ተግዳሮቶችን መቅረፍ ያስችላል – ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ Melaku Gedif Apr 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና ዓለም ባንክ በጋራ ያዘጋጁት የዲጂታል ታክስ አስተዳደር ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ ናይጄሪያ፣ ዛምቢያ፣ ዚምባቡዌ፣ ኡጋንዳ፣ ማላዊ፣ ኬንያ፣ ታንዛኒያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ሶማሊያ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ341 ሚሊየን በላይ ችግኝ እየተዘጋጀ ነው Melaku Gedif Apr 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ልማት ከ341ሚሊየን በላይ ችግኝ ለመትከል እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የክልሉ ደን፣ አካባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለውጥ ቁጥጥር ቢሮ ሃላፊ አስራት ገብረማሪያም (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፈር ማዳበሪያን ጨምሮ ከ19 ሺህ በላይ የምርት ጥራት ፍተሻ አገልግሎት ተሰጠ Melaku Gedif Apr 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት ባለፉት 9 ወራት የአፈር ማዳበሪያን ጨምሮ ከ19 ሺህ በላይ የምርት ጥራት ፍተሻ አገልግሎት መስጠቱን አስታወቀ። የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር መዓዛ አበራ እንዳሉት÷ ድርጅቱ በዋናነት የጥራት ፍተሻ ላቦራቶሪ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ትውልዱ የአካባቢ ብክለት መንስኤ ሳይሆን የመፍትሄው አካል ወደ መሆን እየተራመደ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Melaku Gedif Apr 22, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሁኑ ትውልድ የአካባቢ ብክለት መንስኤ ሳይሆን የመፍትሄው አካል ወደ መሆን እየተራመደ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ የሰው ልጅ ከተፈጥሮ…