Fana: At a Speed of Life!

የጋምቤላ ክልል ም/ቤት መደበኛ ጉባዔ የተለያዩ ደንቦችና ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤለ ክልል ምክር ቤት 3ኛ የስራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ደንቦችና ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቅቋል። የምክር ቤቱ አፈ- ጉባዔ ባንቻየሁ ድንገታ÷ አመራሩ ባለፈው ግማሽ ዓመት የተመዘገቡ ስኬቶችን በማስፋትና ጉድለቶችን በማረም በቀጣይ…

የአፋር፣ አማራና ትግራይ ክልሎችን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ለማጠናከር ያለመ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር፣ የአማራና ትግራይ ክልሎች መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ለማጠናከር ያለመ ኮንፈረንስ በሰመራ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በኮንፍረንሱ ከሶስቱም ክልሎች የንግድ ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት፣ ከነጋዴዎች ማህበራትና ከግል ዘርፍ የተውጣጡ…

ሕግ አስከባሪ በመምሰል በጦር መሳሪያ የመኪና ዘረፋ ወንጀል የፈጸሙ ግለሰቦች እስከ 25 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡድን ተደራጅተው ህግ አስከባሪ በመምሰል በጦር መሣሪያ በመታገዝ የመኪና ዘረፋ ወንጀል የፈፀሙ ወንጀለኞች እስከ 25 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ። ተከሳሶቹ 1ኛ ለሙ ጊሼ፣ 2ኛ ወርቁ ጊሼ፣ 3ኛ በቀለ ያሚ፣ 4ኛ ኦላና ግርማ፣ 5ኛ…

በመዲናዋ የኑሮ ውድነትን በከፍተኛ ሁኔታ የሚቀንሱ ሥራዎች ላይ በትኩረት ይሰራል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እስከ ወረዳ ካሉ አመራሮቻች ጋር ሲካሄድ የቆየው የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጠናቅቋል፡፡ በግምገማው ለሥራ እና ለኑሮ ምቹ የሆነች ከተማ ለመገንባት የተጀመሩ ሥራዎች ያሉበት ደረጃ መለየታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ…

ኢትዮጵያና ኬንያ በተለያዩ መስኮች በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ኬንያ ፖለቲካና ደህንነትን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች መስራት የሚያስችላቸውን የጋራ መግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ እና የኬንያ የውጭ ጉዳይ እና የዳያስፖራ ጉዳዮች የካቢኔ ፀሐፊ…

ኮርፖሬሽኑ የብሪክስ ሀገራትን እምቅ የኢንቨስትመንት አቅም በሚገባ ለመጠቀም በትኩረት ይሰራል – አቶ አክሊሉ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አክሊሉ ታደሰ ከግሎባል ኢንዲያ ቢዝነስ ፎረም ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ አክሊሉ ÷ኮርፖሬሽኑ አሁን ላይ ከህንድ ፣ ከሩሲያ፣ ከቻይናና ከብራዚል ባለሃብቶች፣ ኤምባሲዎችና…

የዮርዳኖስ ቱሪዝም ሚኒስትር ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዮርዳኖስ ቱሪዝም ሚኒስትር መክራም ሙስጠፋ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሩ እና ልዑካቸው አዲስ አበባ ሲገቡ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ ሚኒስትሩ ለሁለት ቀናት በሚኖራቸው…

የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ የቀድሞ የአማራ ልዩ ሃይል አባላት ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግስት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተሃድሶ ስልጠና የወሰዱ የቀድሞ የአማራ ልዩ ሃይል አባላት ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ፡፡ በምረቃ ሥነ-ስርዓቱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ…

በአደጋዎች የተጎዱ ዜጎችን የሚረዳ የ18 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር ፕሮጀት ትግበራ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአደጋዎች የተጎዱ የማህበረሰብ ክፍሎችን በዘላቂ መፍትሄ አይበገሬነትን ለማጠናከር የሚያስችል የፕሮጀት ትግበራ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የምክክር መድረኩ በኢትዮጵያ መንግስት እና በዓለም አቀፉ የፍልሰት ተቋም…

ተመድ የአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ እንዲያገኙ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ እንዲያገኙ አስፈላጊውን ድጋፍ እናደርጋለን ሲሉ የተባበሩት መንግስታቱ ድርጅት ዋና ፀሃፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሃና ሰርዋ ገለጹ። ሃና ሰርዋ አፍሪካ የሚያጋጥሟትን ፖለቲካዊ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች…