በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሠሩ የመጀመሪያዎቹ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች አገልግሎት መስጠት ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያዎቹ በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሠሩ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶች በአዲስ አበባ አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል።
የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብሶቹ በበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የተገጣጠሙ መሆናቸው ነው የተገለጸው፡፡
አውቶብሶቹን ወደ ሥራ ያስገባው…