Fana: At a Speed of Life!

ከሕዝባዊ ውይይቶች የሚነሱ ሃሳቦች የመንግስት የቀጣይ እቅድ አካል ይሆናሉ – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሕዝባዊ ውይይቶች የሚነሱ ሃሳቦች የመንግስት የቀጣይ እቅድ አካል ይሆናሉ ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ተናገሩ፡፡ "ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሠላም እና ሁለንተናዊ ብልፅግና" በሚል መሪ ሃሳብ…

መንግስት የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመለየት መፍትሄ እየሰጠ ነው – ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የልማትና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመለየት መፍትሄ እየሰጠ መሆኑን የዲሞክራሲ ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ፖለቲካና ርዕዮተ-ዓለም ዘርፍ ኃላፊ ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) ገለጹ። “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ…

ነጠላ ትርክቶችን በመተው የጋራ የሚያደርጉ ገዢ ትርክቶችን ለማጽናት መስራት ይገባል – አቶ ሙስጠፌ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚያለያዩ ነጠላ ትርክቶች በመተው የጋራ የሚያደርጉ ገዢ ትርክቶችን ለማጽናት በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ፡፡ "ሕብረብሔራዊ ወንድማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና ሁለንተናዊ ብልጽግና " በሚል መሪ…

በአሶሳ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ…

በቦንጋና በሚዛን አማን ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቦንጋ እና በሚዛን አማን ከተሞች ሕዝባዊ ውይይት ተካሂዷል፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በቦንጋ…

ጃይካ የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ተልዕኮዎች እንዲሳኩ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ዓለም ዓቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ተልዕኮዎች እንዲሳኩ ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ የጃይካ የኢትዮጵያ ጽ/ቤት ዋና ተጠሪ ከንሱኬ ኦሺማ ከብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ጋር…

በጋምቤላ ክልል ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሂዷል፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በውይይት መድረኩ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ም/ርዕሰ…

በተለያዩ 20 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በተለያዩ 20 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና”በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በሕዝባዊ ውይይቱ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ…

የደቡባዊ ትብብር ድርጅት እውቀትን ማፍለቅና ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል ቴክኖሎጂ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደረገው የደቡባዊ ትብብር ድርጅት እውቀትን ለማፍለቅ እና ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል የመረጃ ቋት በሳይንስ ሙዚዬም አስመርቋል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴዔታ ባይሳ በዳዳ (ዶ/ር)÷ ቴክኖሎጂው የደቡባዊ ትብብር…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከጣልያን ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከጣልያን ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም አድሚራል ጁሴፔ ቻቮ ጋር ተወያዩ። በጣልያን ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም አድሚራል ጁሴፔ ቻቮ የተመራ ልዑክ መከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ሲደርስ በጦር ሃይሎች…