የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮ-ቴሌኮምን ጎበኙ Melaku Gedif Mar 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ የኢትዮ ቴሌኮም የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው የተሰየሙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከቦርዱ አባላት ጋር ኢትዮ-ቴሌኮምን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በዓድዋ የድል መታሰቢያ የሚገኘውን ኤክስፒሪየንስ ማዕከል፣ የፕሪሚየም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አሻድሊ ሃሰን የተመራ ልዑክ የተለያዩ የግብርና ልማት ሥራዎችን ጎበኘ Melaku Gedif Mar 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሃሰን የተመራ ልዑክ በሆሞሻና ኡራ ወረዳዎች የግብርና ልማት ሥራዎችን ጎብኝቷል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በጉብኝታቸው በሆሞሻ ወረዳ ጉሙ ቀበሌ በአነስተኛ መሬት ላይ የተጀመረውን የአቮካዶ ምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ነዋይ ገበያ የ90 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር አክሲዮን ገዛ Melaku Gedif Mar 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ባንክ ከኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ነዋይ ገበያ የ90 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የአክሲዮን ግዥ ፈጽሟል። የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጫንያለው ደምሴ÷ አማራ ባንክ ከባንክ ባሻገር ብሎ ሲነሳ በልዩ ልዩ ዘርፎች ተሳትፎ እንደሚያደርግ ለመግለጽ ነው፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ፓርቲው ያጋጠሙትን ፈተናዎችና ጫናዎች በፅናት በማለፍ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ድል እያስመዘገበ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Melaku Gedif Mar 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በኦሮሚያ ክልል ያጋጠሙትን ፈተናዎችና ጫናዎች በፅናት በማለፍ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ድል እያስመዘገበ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። ''ቃል በተግባር ለኢትዮጵያ ብልፅግና'' በሚል መሪ ሃሳብ በኦሮሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአካባቢ ጥበቃ ግንዛቤ መፍጠሪያ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ Melaku Gedif Mar 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአካባቢ ጥበቃ ግንዛቤ መፍጠሪያ ሀገር አቀፍ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር "ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ "በሚል መሪ ሃሳብ ተካሂዷል ። ንቅናቄውን በይፋ ያስጀመሩት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እንዳሉት÷ ድህነትን ማሸነፍ የሚቻለው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ችግኝ እየተዘጋጀ ነው Melaku Gedif Mar 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጪው ክረምት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ችግኝ የማዘጋጀት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም ምህረት እንደገለጹት÷ ለ2016…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ በአማራ ክልል በሰብዓዊ መብት አያያዝ ላይ ድጋፍ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኑን ገለጸ Melaku Gedif Mar 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና እና የአፍሪካ ኅብረት ዳይሬክተር ማርሴል አክፖቮ ጋር ተወያይተዋል። አቶ አረጋ ከበደ÷ በሰሜኑ ጦርነት የደረሰውን…
ቢዝነስ የኬንያ አየር መንገድ ከፈረንጆቹ 2017 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ማትረፉን ገለጸ Melaku Gedif Mar 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ካሉት ትላልቅ አየር መንገዶች መካከል አንዱ የሆነው የኬንያ አየር መንገድ ከፈረንጆቹ 2017 ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ትርፍ ማግኘቱን ገልጿል፡፡ የአየር መንገዱ ሊቀመንበር ማይክል ጆሴፍ በፈረንጆቹ 2023 የተገኘው 80 ሚሊየን ዶላር ትርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አረጋ ከበደ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Mar 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጆሴ ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በአማራ ክልል ወቅታዊ የሰላምና የልማት ሥራዎች ላይ መምከራቸውን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በብሪክስ ማዕቀፍ ጥቅሟ እንዲከበር የጋራ ጥረትና ትብብር ወሳኝ መሆኑ ተጠቆመ Melaku Gedif Mar 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በብሪክስ ማዕቀፍ ጥቅሟ በተገቢው መልኩ እንዲከበር የጋራ ጥረትና ትብብር ወሳኝ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ ኢትዮጵያ በቀጣይ በብሪክስ ማዕቀፍ ለሚኖራት ተሳትፎ የቅድመ ዝግጅት ምክክር በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ተካሂዷል።…