የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ አማርኛ የአፍሪካ ኅብረት የሥራ ቋንቋ እንዲሆን ጠየቀች Melaku Gedif Feb 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አማርኛ የአፍሪካ ኅብረት የሥራ ቋንቋ እንዲሆን ኢትዮጵያ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኩል ጥሪ አቀረበች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ አማርኛ የአፍሪካ ኅብረት የሥራ ቋንቋ እንዲሆን ጥያቄ ያቀረቡት…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ 20 ከተሞች ነገ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ይካሄዳል Melaku Gedif Feb 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት በተለያዩ 20 ከተሞች ሕዝባዊ የውይይት መድረክ እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና”በሚል መሪ ሃሳብ ነው የሚካሄደው፡፡ በሕዝባዊ ውይይቱ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና አትሌት ጽጌ ዱጉማ በቤልግሬድ የ800 ሜትር ውድድር የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል አሸነፈች Melaku Gedif Feb 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጽጌ ዱጉማ በቤልግሬድ የቤት ውስጥ የ800 ሜትር ውድድር የቦታውን ፈጣን ሰዓት እና ክብረወሰን በማሻሻል አሸነፈች፡፡ አትሌት ጽጌ ርቀቱን በ1 ደቂቃ 59 ሰክንድ ከ66 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው የቦታውን ፈጣን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል በግርብርና እና በመሰረት ልማት ዘርፍ ውጤታማ ሥራ እየተከናወነ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Feb 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በግርብርና እና በመሰረት ልማት ዘርፍ ውጤታማ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሌ ክልል ሸበሌ ዞን ቤርዓኖ ወረዳ እየተሠሩ ያሉ የመስኖ ግብርና እና መሰረት ልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጥላሁን ከበደ የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ጎበኙ Melaku Gedif Feb 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በወላይታ ሶዶ ለሚካሄደው 9ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም የዝግጅት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። 9ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም “የዘመኑ ከተሞች ለኢትዮጵያ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ከየካቲት 9…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባሕር ዳር ገቡ Melaku Gedif Feb 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል። አቶ ተመስገን ባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሽብር ወንጀል ሊውል የነበረ 5 ሺህ 426 የክላሽንኮቭ ጥይት ተያዘ Melaku Gedif Feb 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ወንጀል ሊውል የነበረ 5 ሺህ 426 ሕገ-ወጥ የክላሽንኮቭ ጥይት ወልድያ ፍተሻ ጣቢያ ላይ መያዙን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ከአሸባሪዎች ተልዕኮ ተቀብሎ በመሃል ሀገር በአዲስ አበባ እና በአካባቢው የሽብር ተግባር ለመፈፀም…
የሀገር ውስጥ ዜና በፕሪሚየር ሊጉ ሊቨርፑል እና ማንቼስተር ሲቲ አሸነፉ Melaku Gedif Feb 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄዱ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጨዋታዎች ሊቨርፑል እና ማንቼስተር ሲቲ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ሊቨርፑል በርንለይን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የፕሪሚየር ሊጉን መሪነት ማጠናከር ችሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ፈተናዎችን በጋራ ማሸነፍ ይጠበቅብናል- አቶ አረጋ ከበደ Melaku Gedif Feb 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ፈተናዎችን በጋራ እና በትብብር ማሸነፍ ይጠበቅብናል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ በአዳማ ከተማ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቱ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ Melaku Gedif Feb 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል መቱ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ተካሄደ፡፡ መድረኩ “ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላምና ሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ በውይይት መድረኩ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር…