Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለአምስት ዓመታት የሚያገለግል የቆጣሪ ውል እድሳት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለቀጣይ አምስት ዓመታት የሚያገለግል የቆጣሪ ውል እድሳት ማድረግ መጀመሩን አስታውቋል፡፡ ይህን ተከትሎ ከኅዳር 1 እስከ ታኅሣሥ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ 100 ሺህ ደንበኞች ውላቸውን ማደሳቸው ነው…

የአማራ ክልል የፀጥታ ችግር ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻል እያሳየ ነው – ሌ/ጄ ብርሃኑ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ታኀሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻል እያሳየ መሆኑን የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አዛዥና የኮማንድ ፖስቱ ሰብሳቢ ሌ/ጄ ብርሃኑ በቀለ ተናገሩ። ኮማንድ ፖስቱ ከክልል፣ ከዞንና ከወረዳ አመራሮች እንዲሁም ጉዳዩ ከሚመለከታቸው…

ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ሕብረት የ1 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ሥምምት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ታኀሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ሕብረት የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም የሚያስችል የ1 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ሥምምት ተፈራርመዋል፡፡ የድጋፍ ስምምነቱን የተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ እና በአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ፣ የሰላም እና…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በሉሜ ወረዳ በበጋ መስኖ የለማ የስንዴ ማሳ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ በበጋ መስኖ የለማ የስንዴ ማሳ ጎብኝተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በጉብኝቱ ወቅት እንዳሉት÷ ከአራት ዓመታት በፊት በክልሉ በ7 ሺህ ሔክታር መሬት ላይ በመስኖ የተጀመረው…

በአማራ ክልል በ320 ሚሊየን ብር የተለያዩ ምርቶችን በማቅረብ ገበያውን ለማረጋጋት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ320 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተለያዩ ምርቶችን በማቅረብ ገበያውን ለማረጋጋት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ኃላፊ ኢብራሂም መሃመድ (ዶ/ር)÷ የኢንዱስትሪና የግብርና ምርቶችን ለህብረተሰቡ…

አቶ ጥላሁን ከበደ በጎፋ ዞን የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በጎፋ ዞን ኦይዳ ወረዳ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝታቸውም በአካባቢው እየተሰሩ ያሉ የሌማት ትሩፋት አካል የሆኑ የግብርና ምርት ውጤቶችን በአርሶ አደሮች…

የምግብ ሉዓላዊነታችንን ለማረጋገጥ የምናደረገው ጥረት እየተሳካ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ ሉዓላዊነታችንን አስተማማኝ በሆነ መልኩ ለማረጋገጥ የምናደርገው ጥረት እየተሳካ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የዘንድሮ የበጋ መስኖ ስንዴ አምና…

ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ በመጠቀም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅጥር ፈጽመዋል የተባሉ በእስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የሆነ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ በመጠቀም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አምቦ ዲስትሪክት የስራ ቅጥር ፈጽመዋል የተባሉ ግለሰቦች በእስራት እንዲቀጡ የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ወሰነ። ተከሳሾቹ ወንጀሉን…

አምባሳደር ምስጋኑ ከዓለም ንግድ ድርጅት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከዓለም ንግድ ድርጅት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ሺያንግቺን ዛህንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን እያከናወነቻቸው በሚገኙ ሥራዎች ላይ…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ምስረታ መርሐ-ግብር በሆሳዕና ከተማ በዛሬው ዕለት ተካዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የተገኙት የክልሉ የሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ተመስገን ካሳ÷ መደጋገፍ፣ መፈቃቀድና መቻቻል የሚሰፍንበት፤…