Fana: At a Speed of Life!

የተመድ የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ፈንድ በኢትዮጵያ ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች 23 ሚሊየን ዶላር መደበ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የአስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ ፈንድ (ዩኤንሲኢአርኤፍ) በኢትዮጵያ ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች የሚውል 23 ሚሊየን ዶላር መመደቡን አስታወቀ፡፡ የአደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን እና አጋር ድርጅቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ አደጋዎች የተጠቁ…

የኢትዮ-ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት የሰበታ ባቡር ጣቢያን ስራ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት መነሻ የሆነው የሰበታ ባቡር ጣቢያ ተመርቆ ስራ ጀመረ። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ ዴንጌ ቦሩ፣ የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር አብዲ…

ሰሜን ኮሪያ ትንኮሳ የሚፈጸምባት ከሆነ ኒውክሌር ከመጠቀም እንደማታመነታ አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ከጠላቶቿ ትንኮሳ የሚፈጸምባት ከሆነ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ከመጠቀም ወደ ኋላ አንደማትል አስታወቀች፡፡ የሰሜን ኮሪያ መሪ ኪም ጆንግ ኡን የሀገሪቱ ጦር ሰሞኑን አህጉር አቋራጭ ባላስቲክ ሚሳኤል በስኬት ማስወንጨፉን አወድሰዋል፡፡…

በፍራሽ ውስጥ ተደብቆ ወደ ጋምቤላ ከተማ የገባ 80 ኪ/ግራም አደንዛዥ ዕፅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍራሽ ውስጥ በመደበቅ ከመሀል ሀገር ወደ ጋምቤላ ከተማ የገባ 80 ኪሎ ግራም የሚመዝን አደንዛዥ ዕፅ መያዙን የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ኡሞድ ኡሞድ እንደገለጹት÷ ካናቢስ የተባለው አደንዛዥ ዕጽ…

የደቡብ ኮሪያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኮሪያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሴ ዳልኬ በሴዑል በተካሄደው 2ኛው የኮሪያ-አፍሪካ ንግድና ኢንዱስትሪ ትብብር መድረክ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ አምባሳደር ደሴ መድረኩ ላይ በኢትዮጵያ ወቅታዊ የኢኮኖሚ ሁኔታ፣ የውጭ ኢንቨስትመንት የትኩረት መስኮች…

የ5 ነጥብ 13 ቢሊየን ብር ፕሮጀክት ግንባታ ስምምነት ውል ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ከደቡብ ኮሪያ ሃንሶል ፔፐር ኃላፊነቱ የተወሰነ ኩባንያ ጋር በ5 ነጥብ 13 ቢሊየን ብር የአደዓ በቾ የከርሰ ምድር ውሃ መስኖ ልማትና የገጠር ልማት ፕሮጀክት ግንባታ ስምምነት ውል ተፈራርሟል፡፡ ፕሮጀክቱ በኦሮሚያ…

ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነቷን ማረጋገጥ የሚያስችሉ አማራጮች አሏት – የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ ቋሚ ኮሚቴዎች የተውጣጡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አመራሮች ከአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባላት ጋር በኢትዮጵያና በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱም በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው የጸጥታና የፖለቲካ ጉዳዮች የምክር ቤቱ…

1 ሺህ 521 የአሸባሪው ሸኔ አባላት የተሃድሶ ስልጠና ወስደው ወደ ሰላማዊ ሕይወት ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥፋት ተልዕኮ ተቀብለው በኦሮሚያ ክልል ሲንቀሳቀሱ የቆዩ 1 ሺህ 521 የአሸባሪው ሸኔ አባላት ለሁለት ወራት የተሃድሶ ስልጠና በመውሰድ ወደ ሰላማዊ ሕይወት መመለሳቸው ተገለጸ። ለሰልጣኞቹ በቢሻን ጉራቻ ከተማ ቶጋ ካምፕ የቃለ መሐላና…

ቻይና ለኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በጋራ መስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ኢ/ር)…

በሐረሪ ክልል ለኢንተርፕራይዞች በብድር የተሰጠን ገንዘብ ለማስመለስ ባለድርሻ አካላት በትኩረት እንዲሰሩ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 10 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ባለፉት ዓመታት ለኢንተርፕራይዞች በብድር የተሰጠውን ገንዘብ በአግባቡ ለማስመለስ ባለድርሻ አካላት በትኩረት እንዲሰሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ አሳሳቡ። በክልሉ ለኢንተርፕራይዞች የተሰጠውን ብድር የሚያስመልስ…