Fana: At a Speed of Life!

ከ239 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ239 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ ከታህሳስ 12 እስከ 18 ቀን 2016 ዓ.ም ባደረገው ክትትል ነው 131 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የገቢ እና 107 ነጥብ 8 ሚሊየን…

የፓን አፍሪካ ፓርላማ አባላት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓን አፍሪካ ፓርላማ የሴቶች አባላት ቡድን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎብኝቷል። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ሶካ÷ ለአባላቱ ኢመደአ እየሰራቸው የሚገኙ ስራዎችን አስመልክተው ገለጻ…

በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከጥር 1 ቀን ጀምሮ ትምህርት እንደሚጀምሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ከጥር 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሁለት ሳምንታት የመማር ማስተማር ሥራ እንደሚጀምሩ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል በተፈጠረው ወቅታዊ የጸጥታ ችግር ምክንያት በክልሉ የሚገኙ…

አየር መንገዱ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሁለተኛ ትውልድ የአየር ቲኬትና የሆቴል መስተንግዶ ዋጋ ቅናሽ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሁለተኛ ትውልድ ያደረጉትን ጥሪ ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት ለሚገቡ የዳያስፖራ አባላት የአውሮፕላን ትኬትና የሆቴል መስተንግዶ ዋጋ ቅናሽ ማድረጉን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገለጸ።…

የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ዝግጅት የባለሙያዎች ቡድን ከተሳታፊዎች የተገኙ ግኝቶችን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ዝግጅት የባለሙያዎች ቡድን ከተሳታፊዎች የተገኙ ግኝቶችን ይፋ አድርጓል፡፡ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ የባለሙያዎች ቡድን በሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ዝግጅት የደረሰበትን ሒደት በተመለከተ በሰጠው መግለጫ፤ ለሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ዝግጅቱ…

አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ግምታዊ ዋጋው 15 ሚሊዮን ብር የሆነ የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ ኢንስቲትዩቱ የደህንነት መጠበቂያ ካሜራዎችና መለዋወጫዎችን ለክልሉ ፖሊስ አስረክቧል፡፡ ድጋፉ…

የሲቪክ ማህበራት ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት ተሳትፏቸውን እንደሚያጠናክሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ቁልፍ ሚና ለሚኖረው ሀገራዊ ምክክር ስኬታማነት የጀመሩትን ተሳትፎ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የሲቪክ ማሕበራት አስታወቁ። ሀገራዊ ምክክሩ ሲንከባለሉ የቆዩ የግጭት መንስኤዎችና ልዩነቶች ላይ መግባባት ለመፍጠር…

በቁልቢና በሀዋሳ የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀዋሳና በቁልቢ የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግስ በዓል ብዛት ያላቸው የእምነቱ ተከታዮች፣ ቱሪስቶችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በድምቀት እየተከበረ ነው። በየዓመቱ ታህሳስ 19 ቀን በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የቅዱስ ገብርኤል…

የመዲናዋን አገልግሎት አሰጣጥ ቀልጣፋና ፍትሐዊ ለማድረግ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አባበ ከተማን አገልግሎት አሰጣጥ ቀልጣፋና ፍትሐዊ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የከተማዋ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከተማ አስተዳደሩ ከህብረተሰቡ ጋር ባካሄዳቸው ውይይቶች የአገልግሎት አሰጣጡን ቀልጣፋ፣ ከብልሹ…

በአማራ ክልል ባለፉት ሶስት ወራት 880 ሺህ ኩንታል ሰሊጥ ለገበያ መቅረቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት 880 ሺህ ኩንታል የሰሊጥ ምርት ለገበያ መቅረቡን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ ኢብራሂም መሃመድ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ በክልሉ ከሚመረቱ የቅባት እህሎች ግንባር ቀደሙ እና ከፍተኛ የውጭ…