Fana: At a Speed of Life!

የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ዕጩ መልማይ ኮሚቴ የእጩዎች ጥቆማ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ዕጩ መልማይ ኮሚቴ በይፋ ስራ መጀመሩን አስታውቋል፡፡ የኮሚቴው ሰብሳቢ ቀሲስ ታጋይ ታደለ እና አባላቶቹ በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም÷ ግልፅና አወዳዳሪ በሆነ አካሄድ…

አምባሳደር ስለሺ ከአሜሪካው ሴናተር ማይክ ሮንድስ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ኢ/ር) ከአሜሪካው ሴናተር ማይክ ሮንድስጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና አሜሪካ መካከል ባለው የሁለትዮሽ እና ዘርፈ ብዙ ግንኙነት ዙሪያ መክረዋል፡፡ በኢትዮጵያ የአፍሪካ…

እስራኤል በጋዛ በየቀኑ የአራት ሰዓታት የተኩስ አቁም ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሰሜናዊ ጋዛ በየቀኑ የአራት ሰዓታት የተኩስ አቁም ለማድረግ መስማማቷን አሜሪካ አስታውቃለች፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የተኩስ አቁሙ ትክክለኛ እና በቀጣናው የሚፈለገውን መሻሻል ለማምጣት ሚናው ከፍተኛ ነው ሲሉ አወድሰዋል፡፡…

ሩሲያ ለአፍሪካ ሀገራት 25 ሺህ ቶን የስንዴ ድጋፍ ላከች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለአፍሪካ ሀገራት 25 ሺህ ቶን የስንዴ ድጋፍ መላኳን የሀገሪቱ ጉምሩክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የስንዴ ድጋፉን የጫኑ መርከቦችም በጥቁር ባህር በኩል ወደ አፍሪካ ጉዞ መጀመራቸው ነው የተገለጸው፡፡ የስንዴ አቅርቦቱ ቱርክ ከደረሰ በኋላ…

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኢትዮ-ኮሪያ ቴክስታይል ቴክኖ ፓርክ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የኢትዮ-ኮሪያ ቴክስታይል ቴክኖ ፓርክ ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ እና በኢትዮጵያ የደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ካንግ ሴኪዮሄ…

የሩሲያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በማዳበሪያና ብረታብረት ዘርፎች መሰማራት እንደሚፈልጉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያና በኢትዮጵያ የግል ባለሃብቶች ሊመሰረቱ የሚችሉ የጋራ የኢንቨስትመንት እድሎችን መሰረት ያደረገ ምክክር በሞስኮ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የአምራች ኢንዱስትሪው በኢኮኖሚ ግንባታ ውስጥ ሊኖረው የሚገባውን ጉልህ ሚና ይበልጥ ለማጠናከር…

እንግሊዝ ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተለያዩ ዘርፎች ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻደሊ ሀሰን በኢትዮጵያ ከእንግሊዝ አምባሳደር ዳረን ዌልች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ አሻደሊ÷ በክልሉ ባለፉት ዓመታት በተፈጠረው ግጭት በርካታ ተቋማት ለውድመት መዳረጋቸውንና በርካታ ዜጎች ላይም ሞትና…

ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ በኮንፈረንሱ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ሶካ እና ሌሎች ባለድርሻ…

የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ለአረጋውያን ማዕከል ግንባታ ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች አምባሳደር ሙሐመድ ሳሊም አል ራሺዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)÷ ለአረጋውያን የሕክምና፣ የገቢ ማስገኛ እና ሁለገብ አገልግሎቶችን…

የኦሮሚያ ገቢዎች ቢሮ በሩብ ዓመቱ ከ26 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከ26 ነጥብ 65 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የኦሮሚያ ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ መስከረም ደበበ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ ከመደበኛ ግብር ከፋዮች፣…