Fana: At a Speed of Life!

የሀገር በቀል ማህበራት ሚና ኤችአይቪን ለመከላከልና መቆጣጠር..

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር በቀል ማህበራትን ተሳትፎ ማሳደግ ለኤችአይቪ (ኤድስ) መከላከልና መቆጣጠር ወሳኝ ሚና አለው አለ የጤና ሚኒስቴር፡፡ ሀገር አቀፍ የኤችአይቪ፣ ሄፓታይተስና የአባላዘር በሽታዎች ፕሮግራም የ2018 ዓ.ም መጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም…

በአማራ ክልል 456 ሺህ ሔክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን..

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ከ456 ሺህ በላይ ሔክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ሥራ ለማከናወን አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ ፡፡ በቢሮው የተፈጥሮ ሃብት ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም ምህረት እንዳሉት÷ የአፈርና…

በ19 አመቱ የዓለም ዋንጫን ከሀገሩ ጋር ያነሳው ኪሊያን ምባፔ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዚህ ትውልድ ምርጡ ተጫዋችና ከሀገሩ ጋር በ19 አመቱ የዓለም ዋንጫን ያነሳው ኪሊያን ምባፔ ሎቲን የተወለደው በፈረንጆቹ 1998 በፈረንሳይ ፓሪስ ነው፡፡ በፈጣን ሩጫዎቹ እና ድንቅ ግብ አስቆጣሪነቱ የሚደነቀው ኪሊያን ምባፔ የእግር ኳስ…

በአፍሪካ ዋንጫ ደቡብ አፍሪካ አንጎላን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለት የመጀመሪያ ጨዋታ ደቡብ አፍሪካ አንጎላን 2 ለ 1 በማሸነፍ መርሐ ግብሩን በድል ጀምራለች፡፡ የደቡብ አፍሪካን የማሸነፊያ ግቦች ኦስዊን አፖሊስ እና ለይል ፎስተር ከመረብ ሲያሳርፉ፥ የአንጎላን…

በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የሳይበር ደህንነት ቅድሚያ የተሰጠው ጉዳይ ነው – ወ/ሮ ትዕግስት ሀሚድ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የሳይበር ደህንነት ጉዳይ ከመሰረተ ልማት እና ኃይል ቀጥሎ ስትራቴጂካዊ ቅድሚያ የተሰጠው ጉዳይ ነው አሉ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሀሚድ። ዋና ዳይሬክተሯ ዲጂታል ኢትዮጵያ…

ምርጫ ቦርድ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዙሪያ ከፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ጋር ተወያይቷል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ረቂቅ የጊዜ ሠሌዳ ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ይፋ ማድረጉ ይታወሳል፡፡…

ወጣቶች በአካባቢና ቅርስ ጥበቃ ሥራ ያላቸውን ተሳትፎ ለማሳደግ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጣቶች በአየር ንብረት ለውጥ፣ በአካባቢ ጥበቃ፣ በቅርስ ጥበቃና መከላከል ሥራዎች ላይ ያላቸውን ተሳትፎ ለማሳደግ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተመላክቷል፡፡ በሔሪቴጅ ዎች የኢትዮጵያ ፕሮጀክት ዳይሬክተር ሄለን ዘርአይ እንደሚሉት÷ የአንድ ሀገር…

በግብርና ዘርፍ ያለውን የፋይናንስ አቅርቦት ችግር ለመፍታት እየተሰራ ነው – መለስ መኮንን (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በግብርና ዘርፍ ያለውን የፋይናንስ አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የግብርና ሚኒስትር ዴዔታ መለስ መኮንን (ዶ/ር)፡፡ ሚኒስትር ዴዔታው ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ግብርና በኢትዮጵያ ለአብዛኘው ሕዝብ የሕይወት መሰረት በመሆኑ…

ማንቼስተር ዩናይትድ በአስቶን ቪላ ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አስቶን ቪላ ማንቼስተር ዩናይትድን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ምሽት 1:30 ላይ በቪላ ፓርክ በተካሄደ ጨዋታ ባለሜዳው አስቶን ቪላ ሮጀርስ ባስቆጠሯቸው ሁለት ግቦች ሶስት ነጥብ ይዞ ወጥቷል።…

የኢትዮጵያን ባሕላዊ ምግቦች ይበልጥ ለማስተዋወቅ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ብሔሮችና ብሔረሰቦች መገኛ በሆነችው ኢትዮጵያ ከሕዝቦች ባሕልና እና ማንነት የተቀዱ በርካታ ባሕላዊ ምግቦች ይገኛሉ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል ተስፋዬ ባንጎ እንደሚሉት ÷ በኢትዮጵያ የተለያዩ…