Fana: At a Speed of Life!

የቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር የኢፌዴሪ አየር ኃይልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ፒተር ፋሊያ የኢፌዴሪ አየር ኃይልን ጎብኝተዋል፡፡ የኢፌዴሪ አየር ሃይል አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ በግዳጅ አፈፃፀሙና ተልዕኮን በብቃት በመወጣት ስኬታማ በሆነ የለውጥ ጉዞ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ አየር…

የዋልያዎቹ ሁለት ተጫዋቾች ከስብስቡ ውጭ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ ትናንት ዝግጅት መጀመሩ ይታወሳል። በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ በሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ለ30 ተጫዋቾች ጥሪ ቀርቦላቸው ነበር። ጌታነህ ከበደ ራሱን…

የአፍሪካ ህብረት በኒው ዮርክ ማራቶን አፍሪካን ላስጠሩ አትሌቶች ምስጋና አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ህብረት ልዩ መልዕክተኛ ጽ/ቤት በኒው ዮርክ ማራቶን የአፍሪካን አህጉር ላስጠሩ ኢትዮጵያውያን እና ኬንያውያን አትሌቶች ምስጋና አቅርቧል፡፡ ጽሕፈት ቤቱ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው ጽሑፍ ÷በኒው…

የጃፓን መንግስት ለአትሌት ደራርቱ ቱሉ የሀገሪቱን ከፍተኛ የክብር ሽልማት አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን መንግስት ለውጭ ሀገር ዜጎች የሚሰጠውን የሀገሪቱን ከፍተኛ የክብር ሽልማት ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ አበርክቷል፡፡ አትሌት ደራርቱ በኢትዮጵያና ጃፓን መካከል ያለው የስፖርት ዲፕሎማሲ…

ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከጅቡቲ የመሰረተ ልማትና ኢኪዩፕመንት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከጅቡቲ የመሰረተ ልማትና ኢኪዩፕመንት ሚኒስትር ሃሰን ሁመድ ኢብራሂም ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷የሀገራቱን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት በሚያረጋግጡ የልማትና የወዳጅነት የትብብር መስኮች…

በኔፓል በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከ150 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኔፓል በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከ150 በላይ ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ ርዕደ መሬቱ ከዋና ከተማዋ ካታማንዱ በ500 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኙ ጃጃርኮትና ምዕራብ ሩኩም ግዛቶች ነው የተከሰተው፡፡ የነፍስ አድን ሰራተኞች…

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ 13 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት 13 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አስታውቋል፡፡ ድርጅቱ በሩብ ዓመቱ በባሕር ትራንስፖርት አገልግሎት 971 ሺህ 438 ቶን ገቢ ጭነት እና ከ200 ሺህ ቶን በላይ ወጪ ጭነት…

ከንቲባ አዳነች የኮልፌ የግብርና ምርቶች የገበያ ማዕከልን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኮልፌ የግብርና ምርቶች የገበያ ማዕከልን ዛሬ መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ። ከንቲባዋ ባደረጉት ንግግር በአዲስ አበባ ሁሉም አቅጣጫዎች የሚገነቡ የገበያ ማእከላት የህዝቡን ኑሮ ለማቃለል…

9ኛው የአፍሪካ ሶርሲንግና ፋሽን ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት የተሳተፉበት 9ኛው የአፍሪካ ሶርሲንግና ፋሽን ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የንግድ ትርዒቱን ያስጀመሩት የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፥ መንግስት በልማታዊ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች የኢትዮጵያን…

በመዲናዋ በሙስና መከላከል ሥራ ከ126 ሚሊየን ብር በላይ ሃብት ማዳን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ወራት ሙስናን ለመከላከል በተሰራው ሥራ ከ126 ሚሊየን ብር በላይ ሃብት ከብክነት መታደግ መቻሉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ገለጸ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ጀማል ረዲ እንዳሉት÷ በሩብ ዓመቱ…