Fana: At a Speed of Life!

የፋና ላምሮት ስቱዲዮ የተቋሙን አቅም በማሳደግ ወቅታዊና ታኣማኒ መረጃዎችን በተለየ አቀራረብ ለማስተላለፍ ያስችላል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮካስቲንግ ኮርፖሬት ያስገነባው አዲስ የፋና ላምሮት ዘመናዊ ስቱዲዮ የተቋሙን አቅም በማሳደግ ወቅታዊና ታኣማኒ መረጃዎችን በተለየ አቀራረብ እንዲያስተላልፍ ያስችለዋል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ገለጹ፡፡ ፋና…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያስገነባውን የፋና ላምሮት ስቱዲዮ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያስገነባውን አዲስ የፋና ላምሮት ስቱዲዮ በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ በምረቃ መርሐ ግብሩ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ፣ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)፣የመንግስት…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክና አዳማ ከተማ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባህር ዳር ከተማን 2 ለ 1 በማሸነፍ የሊጉን መሪነት አጠናክሯል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን…

ኢትዮጵያ የባሕር በር የማግኘት ፍላጎቷን እውን ለማድረግ የጀመረችው ሒደት ተጠናክሮ ይቀጥላል – የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) ኢትዮጵያ የባሕር በር የማግኘት ፍላጎቷን እውን ለማድረግ የጀመረችው በድርድርና በሰጥቶ መቀበል መርሕ ላይ የተመሠረተ ሰላማዊ ሂደት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ጉዳይ በሚል…

አየር መንገዱ ወደ ጃፓን የሚያደርገው ሳምንታዊ በረራ ወደ 7 ከፍ እንዲል ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጃፓን ቀደም ሲል ሲሰሩበት የነበረውን የአየር ትራንስፖርት ስምምነት አሻሽለዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን እና በጃፓን ዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርት ክፍል የሲቪል አቪዬሽን ቢሮ የሥራ ኃላፊዎች በበይነ መረብ ተወያይተዋል፡፡…

አቶ ተመስገን ጥሩነህ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ ተመስገን ጥሩነህን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አድርጎ መርጧል፡፡ የብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ የፓርቲውን የአመራር የመተካካት መርህንና የአሰራር ሥርዓት በመከተል ዛሬ ባካሄደው የማጠቃለያ ስብሰባ በሙሉ ድምፅ አቶ ደመቀ…

የአገው ፈረሰኞች ማህበርን 84ኛ በዓል ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገው ፈረሰኞች ማህበርን 84ኛ በዓል ማህበራዊ እሴቱን በጠበቀ አግባብ በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁን የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያው ሃላፊ አቶ ለይኩን ሲሳይ እንደገለጹት÷ የአገው ፈረሰኞች ማህበር…

ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ከምዝበራ ማዳን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ከምዝበራ ማዳን መቻሉን የፌዴራል ሥነ- ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ አስቸኳይ ሙስና መከላከል መሪ ሥራ አስፈፃሚ ገዛኽኝ ጋሻው በስድስት ወራት ውስጥ የተካሔደውን አስቸኳይ የሙስና…

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን 715 ሚሊየን ብር አተረፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ባለፉት ስድስት ወራት 5 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ክፍሌ ወ/ማርያም እንዳሉት÷ ኮርፖሬሽኑ ባለፉት ስድስት ወራት 4 ቢሊየን 777 ሚሊየን ብር…

ለአማራ ክልል አርሶ አደሮች የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016/17 ምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ለአማራ ክልል አርሶ አደሮች በወቅቱ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል የ2016/17 ምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት እና ሥርጭት ጉዳዮች…