Fana: At a Speed of Life!

አቡነ ሉቃስ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀጽ 247 እና 251 ድንጋጌ ተላልፈዋል በሚል ክስ ተመሰረተባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አቡነ ሉቃስ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ሕግ አንቀጽ 247 እና 251 ድንጋጌ ተላልፈዋል በሚል ክስ ተመሰረተባቸው፡፡ ክሱ የቀረበባቸው በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ ሕገመንግስታዊና በሕገመንግስት ስርዓት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀል…

8ኛው ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ፌስቲቫል መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስምንተኛው ከተማ አቀፍ የንባብ ባህል ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ሙዚዬም መካሄድ ጀምሯል፡፡ የንባብ ፌስቲቫሉ “አንባቢ ትውልድ ለሀገር ብልፅግና” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በአዲስ አበባ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ የባህል…

በሶማሌ ክልል የተከናወነው የሙስና መከላከል ሥራ ውጤት ማምጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የተከናወነው ሙስና እና ብልሹ አሰራርን የመከላከል ሥራ ውጤት ማስገኘቱን የክልሉ የሥነ -ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ ም/ኮሚሽነር አቶ አብዲ ሽኩር እንዳሉት÷ ሙስና የክልሉን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና…

ከቡና ወጪ ንግድ ከ571 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ከቡና ወጪ ንግድ ከ571 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ሻፊ ኡመር ለፋና ብሮድካስቲን ኮርፖሬት እንዳሉት÷ከቡና ምርት የሚገኘውን ገቢ…

ኮሚሽኑ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የም ዞን አጀንዳ የሚሰጡ ተወካዮችን መረጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የም ዞን አጀንዳ የሚሰጡ የማህበረሰብ ክፍል ተወካዮችን መርጧል። በየም ዞን ሳጃ ከተማ በተካሄደው አጀንዳ የሚሰጡ ተወካዮች መረጣ መድረክ ላይ ከ325 በላይ የሚሆኑ የተለያዩ የህብረተሰብ…

አሜሪካ በኢራን ይደገፋሉ ባለቻቸው ሚሊሻዎች ላይ ጥቃት ፈጸመች

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በኢራቅ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ እና በኢራን ይደገፋሉ ያለቻቸው ሚሊሻዎች የሚጠቀሙባቸው ሶስት ተቋማት ላይ ጥቃት መፈጸሟን አስታውቃለች። ጥቃቱ የካታይብ ሂዝቦላህ ሚሊሻ ቡድን እና ሌሎች ከኢራን ጋር ግንኙነት ያላቸው ቡድኖች ላይ ያነጣጠረ መሆኑን…

ከሀገር ውስጥ ታክስ 168 ነጥብ 27 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ከሀገር ውስጥ ታክስ 168 ነጥብ 27 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የታክስ ስርዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ተስፋዬ ቱሉ እንዳሉት÷በግማሽ ዓመቱ ከሀገር ውስጥ ታክስ 167 ነጥብ 44 ቢሊየን ብር…

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚዬምን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚዬምን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ በትናንትናው ዕለት መካሄድ መጀመሩ ይታወሳል፡፡ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በስብሰባው በዐበይት…

በሙስና ወንጀል የተከሰሱት የቀድሞ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት የመረጃ ክትትልና ትንተና ቡድን መሪ አቤል ጌታቸው በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የቀድሞ የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት የመረጃ ክትትል እና ትንተና ቡድን መሪ አቤል ጌታቸው እና በግል ሥራ የሚተዳደሩት አቶ ፉፋ ዳባ ጥፋተኛ በተባሉበት ድንጋጌ በእስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ተወሰነ። የቅጣት ውሳኔውን ያስተላለፈው የፌዴራል ከፍተኛ…

በኦሮሚያ ክልል የአርብቶ አደሩን ሕይወት ለማሻሻል በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የአርብቶ አደሩን ሕይወት ለማሻሻል በትኩረት እየተሰራ ነው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ አሁን ላይ በክልሉ 5 ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ዜጎች በሙሉ…