Fana: At a Speed of Life!

የኢሬቻ በዓል እሴቱን ጠብቆ በሰላም እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል በሰላም እሴቱን ጠብቆ እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የኦሮሚያ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮ ሃላፊው አቶ ሃይሉ አዱኛ በሰጡት መግለጫ÷ ኢሬቻ የኦሮሞ ሕዝብ ክረምቱ በሰላም በመጠናቀቁ ሁሉን ነገር…

መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ሲከታተሉ የነበሩ ምልምል ወታደሮች ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአየር ሃይል አካዳሚ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ት/ቤት መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ሲከታተሉ የነበሩ ምልምል ወታደሮች ምረቃ ሥነ -ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ አየር ኃይል አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳን ጨምሮ የሰራዊቱ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአማሊ ተሳታፊዎችን በጽ/ቤታቸው ተቀብለዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአፍሪካ ከንቲባዎች የሊደርሺፕ ኢኒሼቲቭ ተሳታዎችን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለዋል፡፡ የአፍሪካ ከንቲባዎች የእርስ በርስ መማማሪያ መድረክ የሆነው አማሊ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡…

በአማራ ክልል በ430 ሚሊየን ብር ወጪ የድጋፍ እህል ለመግዛት ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት 430 ሚሊየን ብር መድቦ በዝናብ እጥረት ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የእርዳታ እህል ለመግዛት መወሰኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አስታወቁ። ርዕሰ መሥተዳድሩ በወቅታዊ ጉዳዮች በሰጡት ማብራሪያ÷በክልሉ…

ባንኩ የማዕድን ዘርፉን ለማሳደግ ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጎ እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በማዕድን ዘርፍ ለተሰማሩ ደንበኞች ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ድጋፍ በማድረግ ለዘርፉ ማደግ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለማዕድን አልሚ ደንበኞች ለማዕድን እና ግንባታ ግብዓት ስራ ማሳለጫ…

የኢትዮጵያና ሳዑዲን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ ብርቱካን አያኖ በኢትዮጵያ ከሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ፋሃድ ኦባይዱላህ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ ዓረቢያ ያላቸውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች…

ጤና ሚኒስቴርና ዩኤንኤፍፒኤ በሰብዓዊ ምላሽ ላይ ያላቸውን ትብብር ለማሳደግ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር እና የመንግሥታቱ ድርጅት የሥነ-ሕዝብ ፈንድ (ዩኤንኤፍፒኤ) በሰብዓዊ ምላሽ እና ሌሎች ዘርፎች ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማሳደግ ተስማምተዋል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ከመንግሥታቱ ድርጅት የሥነ-ሕዝብ ፈንድ…

የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ ለሚከናወኑ የለውጥ ስራዎች ድጋፉን እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ እየተከናወኑ ለሚገኙ የለውጥ ስራዎች የሚያደርገው ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የህብረቱ የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን አስታወቁ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ሕብረት…

የየም ብሄረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል ‘ሄቦ’ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የየም ብሄረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል 'ሄቦ' ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል የመጡ የብሔረሰቡ ተወላጆች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና ምሁራን በተገኙበት በሳጃ ከተማ ተከብሯል፡፡ በዕለቱም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የየም ዞን ምስረታ መርሐ ግብር…

የዓለም አቀፉ ቴሌኮም ሕብረት አህጉራዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቴሌኮም ሕብረት አህጉራዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ጉባኤውም "ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለዘላቂና ፍትሐዊ መጻኢ ጊዜ፤የአፍሪካ የዘላቂ ልማት ግቦች ትግበራን ማፋጠን" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡…