Fana: At a Speed of Life!

የ6ኛው ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ6ኛው ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው፡፡ በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ፕሬዚዳንት ሳኅህለወርቅ ዘውዴ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች …

ሴቶች በሰላም ግንባታ ሂደት ያላቸው ሚና የሚጎለብትበት ሁኔታ እንዲፈጠር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴቶች በሀገራዊ ሰላም ግንባታ ሂደት ውስጥ ያላቸው ሚና የሚጎለብትበት ሁኔታ እንዲፈጠር ተጠየቀ። በኦሮሞ ገዳ ስረዓት ያደጉና በገዛ ፍቃዳቸው ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ ሴት መሪዎች ዛሬ በአዳማ ከተማ በሀገራዊ የሰላም ሁኔታና የሴቶች…

በሀገር ደኅንነት ላይ ስጋት በሚፈጥር የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ 30 ግለሠቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ደኅንነት ላይ ሥጋት በሚፈጥርና የውጭ ምንዛሪን በሚያሳጣ የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ 30 ግለሰቦችና የተለያዩ መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ በአዲስ አበባ፣ ሸገር ከተማ፣ ቢሾፍቱ፣ ሞጆ፣ አዳማ፣ ሐዋሳ እና ጂማ ከተማ…

የጋራ ግብረ-ኃይሉ የኢሬቻ በዓል በሰላም እንዲከበር ከአባገዳዎችና ከሀደሲንቄዎች ጋር ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል የሆራ ፊንፊኔ እና የሆራ አርሰዲ የኢሬቻ በዓል በሰላም እንዲከበር ከአባገዳዎችና ከሀደሲንቄዎች ጋር በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መስሪያ ቤት ውይይት አካሄደ። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ…

26 ሀገራት የሚሳተፉበት የእንቆጳ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ26 ሀገራት ተወካዮች የሚሳተፉበት የእንቆጳ ጉባኤ ከፊታችን ጥቅምት 1 ቀን ጀምሮ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ጉባዔው ኢትዮጵያ በዲጅታል ኢኮኖሚ ያላትን እምቅ አቅም ለመጠቀም እና መንግስትና የግሉን ዘርፍ…

የአደባባይ በዓላትን ለቱሪዝም ማበልጸጊያነት መጠቀም እንደሚገባ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚከበሩ የአደባባይ በዓላትን  ለቱሪስት መዳረሻነት በመጠቀም ቱሪዝሙን ማሳደግ እንደሚገባ  ተገልጿል፡፡ ዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ክፍለ ከተሞችና ወረዳዎች ደረጃ እየተካሄደ የነበረው የኢሬቻ የፓናል ውይይት ዛሬ ተጠናቋል፡፡…

የሙስና መከላከል ስራን ለማጠናከር ከአይ ኤም ኤፍ ጋር በትብብር ለመስራት ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) ከዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ክትትል ልዑካን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በኢትዮጵያ እየተከናወነ በሚገኘው…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ በአፖስቶ ማዕከል የመስክ ምልከታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ በሲዳማ ክልል በቀድሞ የደቡብ ፖሊስ ማሰልጠኛ ኮሌጅ ልዩ ስሙ አፖስቶ ማዕከል የመስክ ምልከታ አድርጓል፡፡ የመርማሪ ቦርዱ አባላት ምንም እንኳ ቦታው በአስቸኳይ ጊዜ መምሪያ እዝ ስር የሚካተት…

የኢሬቻ በዓል እሴቱን ጠብቆ በሰላም እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል በሰላም እሴቱን ጠብቆ እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የኦሮሚያ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮ ሃላፊው አቶ ሃይሉ አዱኛ በሰጡት መግለጫ÷ ኢሬቻ የኦሮሞ ሕዝብ ክረምቱ በሰላም በመጠናቀቁ ሁሉን ነገር…

መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ሲከታተሉ የነበሩ ምልምል ወታደሮች ምረቃ ሥነ-ሥርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአየር ሃይል አካዳሚ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ት/ቤት መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ሲከታተሉ የነበሩ ምልምል ወታደሮች ምረቃ ሥነ -ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ አየር ኃይል አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳን ጨምሮ የሰራዊቱ…