በአዲሱ ዓመት በተለያዩ መስኮች የተመዘገቡ ድሎች እንዲቀጥሉና ህፀጾች እንዲታረሙ በከፍተኛ ትጋት ይሰራል- አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ ዓመት በተለያዩ መስኮች የተመዘገቡ ድሎች እንዲቀጥሉና የታዩ ህፀጾች እንዲታረሙ በትኩረት ይሰራል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡
አቶ አደም ፋራህ የ2016 አዲስ ዓመትን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ…